የሀገር ውስጥ ዜና የሚኒስትሮች ምክር ቤት በመደበኛ ስብሰባው የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ Abrham Fekede Jan 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 95ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፏል፡፡ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ያሳለፈውን ውሳኔ አስመልክቶ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ያወጣውን ሙሉ መግለጫ እንደሚከተለው ቀርቧል፡-…
የሀገር ውስጥ ዜና በህንድ የኢትዮጵያ ኤምባሲ የኢንቨስትመንት፣ ንግድና ቱሪዝም ማስዋወቂያ መድረክ አካሂደ Abrham Fekede Jan 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በህንድ ኒውዴልሂ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ የህንድ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክርቤት ጋር በመተባበር የኢፌዴሪ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አረጋ በተገኙበት ከ130 በላይ የህንድ ኩባንያዎች የተሳተፉበት የቨርችዋል የማስተዋወቂያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮርፖሬሽኑ በ2013 ግማሽ ዓመት ከ100 ሚሊዮን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሪ ማግኘቱን አስታወቀ Abrham Fekede Jan 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በ2013 በጀት ዓመት የመጀመሪያ 6 ወር ከ100 ሚሊዮን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሪ ማግኘቱን አስታወቀ፡፡ በግማሽ ዓመቱ ለ19,757 ወጣቶች የስራ ዕድል መፍጠሩንም ገልጿል፡፡ በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ 6 ወራት…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሲዳማ ቡና 0 ለ 0 ተለያየ Abrham Fekede Jan 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪሚየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሲዳማ ቡና 0 ለ 0 ተለያይቷል። ሁለቱ ክለቦች በ10ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ተገናኝተው 0 l 0 ተለያይተዋል፡፡ የሊጉ የ10ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ዛሬ 9 ሰዓት ላይ ሰበታ ከተማን…
የሀገር ውስጥ ዜና የገለልተኛ አማካሪ ቡድን እና የማህበረሰብ ደህንነት ቅኝት ውይይት በሀረር ከተማ ተጀምሯል Abrham Fekede Jan 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የማህበረሰብ ደህንነት ቅኝት ወይም ፓትሮል የውይይት መድረክ በሀረሪ ህዝቦች ክልል ሀረር ከተማ መካሄድ ተጀምሯል፡፡ መድረኩ የክልሎችንና ከተማ አስተዳደሮችን የፖሊስ ኮሚሽን አመራሮች እና የሰላምና ደህንነት አመራሮችን ያሳተፈ የገለልተኛ አማካሪ ቡድን…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን የአዲሱ የአሜሪካ አስተዳደር አካላት በተገኙበት መድረክ ስለ ኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ማብራሪያ ሰጡ Meseret Awoke Jan 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በአትላቲክ አውስል የተሰኘ የአሜሪካ ቲንክ-ታንክ ተቋም ባዘጋጀው የበይነ መረብ መድረክ ላይ በመሳተፍ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ለተሳታፊዎች ገለፃ የሰጡ ሰጥተዋል። በውይይቱ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ከግለሰቦችና ድርጅቶች በላይ ናት – ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ Meseret Awoke Jan 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከግለሰቦችና ድርጅቶች በላይ ናት ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ገለፁ፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ሙሉ መግለጫ እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡ የተከበራችሁ የኢትዮጵያ ሕዝቦች ክቡራትና ክቡራን ኢትዮጵያ ታላቅ ሀገር ናት።…
የሀገር ውስጥ ዜና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ሬድዋን ከተመድ የሴፊቲና ሴኪዩሪቲ አንደር ሴክሬታሪ ጄኔራል ጋር ተወያዩ Meseret Awoke Jan 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ሬድዋን ሁሴን ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሴፊቲና ሴኪዩሪቲ አንደር ሴክሬታሪ ጄኔራል ጊሌስ መቻዱን ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም ስለ ትግራይ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ፣ በክልሉ የሰብአዊ እርዳታ ለማድረስ የሚደረገው…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ የቡና አምራቾች ሕብረት ስራ ዩኒዬን የቡና ፋብሪካውን አስመረቀ Meseret Awoke Jan 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ የቡና አምራቾች ሕብረት ስራ ዩኒዬን የቡና ፋብሪካን መርቀው ስራ አስጀመሩ፡፡ ዩኒዬኑ ዋን ኮ ኮፊ (ONE-KOO coffee) የቡና ፋብሪካውን ዛሬ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ…
የሀገር ውስጥ ዜና የትራንስፖርት ሚኒስቴር ለትግራይ ክልል መንግስት ጊዜያዊ አስተዳደር 10 ሚሊዮን ብርና የተለያየ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ Meseret Awoke Jan 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርት ሚኒስቴር ለትግራይ ክልል መንግስት ጊዜያዊ አስተዳደር 10 ሚሊዮን ብርና የተለያየ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ፡፡ የኢፌዴሪ የትራንስፖርት ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት ለትግራይ ክልል መንግስት ጊዜያዊ አስተዳደር ኮንስትራክሽን፣ መንገድና…