የመቀሌ ከተማን ሠላም ለማስጠበቅ ከ400 በላይ ነባር የፖሊስ አባላት ወደ መደበኛ ሥራቸው ተመለሱ
አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የመቀሌ ከተማን ነዋሪ ሠላምና ደህንነት ለማስጠበቅ የሚያግዙ ከ400 በላይ ነባር የፖሊስ አባላት ወደ መደበኛ ሥራቸው መመለሳቸውን የከተማዋ ጊዜያዊ አስተዳደር ፖሊስ ጽህፈት ቤት አስታወቀ።
በጽህፈት ቤቱ የወንጀል መከላከል ሃላፊ ኢንስፔክተር ሠለሞን…