Fana: At a Speed of Life!

የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች ኢትዮጵያና ሱዳን በድንበር አካባቢ ያላቸውን ልዩነት በውይይት እንዲፈቱ ጥሪ አቀረበች

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች ኢትዮጵያና ሱዳን በድንበር አካባቢ ያላቸውን ልዩነት በውይይት ቢፈቱ ለቀጠናው መልካም መሆኑን ገለፀች፡፡ የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ ኢትዮጵያና ሱዳን ከሰሞኑ…

ከትህነግ ጎን ተሰልፈው የነበሩ 120 የአፋር ነፃ አውጪ ታጣቂዎች የታቀደላቸውን ጥፋት ተግባራዊ ሳያደርጉ በሰላም ወደ ክልሉ መግባታቸው ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከትህነግ ጎን ተሰልፈው የነበሩ 120 የአፋር ነፃ አውጪ ታጣቂዎች ሀገርን እንዲያፈርሱ በጥፋት ሀይሉ የታቀደላቸውን ጥፋት ተግባራዊ ሳያደርጉ ወደ አፋር ክልል በሰላም እንዲገቡ መደረጉን የሀገር መከላከያ ሠራዊት አስታውቋል።…

የወጣቶች የብሄራዊ በጎፈቃድ አገልግሎት ስልጠና በአርሲ ዩኒቨርስቲ እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የወጣቶች የብሄራዊ በጎፈቃድ አገልግሎት ስልጠና በአርሲ ዩኒቨርስቲ እየተሰጠ ነው። ስልጠናው ለ45 ቀናት የሚሰጥ ሲሆን ከመላ ኢትዮጵያ የተወጣጡ የዩቨርስቲና የኮሌጅ ምሩቃን ይሳተፉበታል። ስልጠናው በተግባር…

ለብሔራዊ ወጣቶች በጎ ፈቃድ አገልግሎት ስልጠና ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የገቡ ወጣቶች ከሚኒስቴሩ አመራሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ለብሔራዊ ወጣቶች በጎ ፈቃድ አገልግሎት ስልጠና ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የገቡ ወጣቶች ከሰላም ሚኒስቴር በጎ ፍቃድ ፕሮጀክት አመራረሮች ጋር ውይይት አድርገዋል፡፡ በመድረኩ የሰላም ግንባታ ዳይሬክተር ጀነራል ወይዘሮ አስማ ረዲ እና የሚኒስትር…

የአፋር ክልል ምክር ቤት አስቸኳይ ጉባዔውን ያካሂዳል

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ምክር ቤት ዛሬ አስቸኳይ ጉባዔውን ያካሂዳል፡፡ የክልሉ ምክር ቤት ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለፀው በጉባዔው የተለያዩ ወቅታዊ፣ ክልላዊ እና ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ በመምከር ወሳኔዎች ይተላለፋሉ፡፡ ከፌስቡክ…

የኢትዮጵያ ዊልቸር ቅርጫት ኳስ አሶሴሽን የአለም አቀፉ ዊልቸር ቅርጫት ኳስ ፌዴሬሽን አባል ሆነ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ዊልቸር ቅርጫት ኳስ አሶሴሽን የአለም አቀፉ ዊልቸር ቅርጫት ኳስ ፌዴሬሽን አባል ሆኗል። የኢትዮጵያ ዊልቸር ቅርጫት ኳስ አሶሴሽን ከአለም አቀፉ ዊልቸር ቅርጫት ኳስ ፌዴሬሽን የአባልነት ፈቃድ ማግኘቱን ከፌዴራል ስፖርት ኮሚሽን…

በሀረር ከተማ በደረቅ ቆሻሻ አወጋገድና የከተማ ውበት ላይ ያለው ተሳትፎ መጎልበት አለበት ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በሀረር ከተማ በደረቅ ቆሻሻ አወጋገድ፥ አረንጓዴ ልማትና የከተማ ውበት ላይ ያለውን ተሳትፎ ማጎልበት እንደሚገባ ተገለጸ። የሀረር ከተማ ማዘጋጃ ቤት ስራ አስኪያጅ አቶ በቀለ ተመስገን እንደገለጹት ሀረር ከተማን ወደቀድሞ ፅዱና ማራኪ ገጽታዋ ለመመለስና…

የሶማሌ ክልል ም/ር መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ የሀገር ሽማግሌዎች በክልላዊና ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ የበኩላቸውን እንዲወጡ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) እየተተገበረ ባለው የህግ ማስከበር ስራ የሀገር ሽማግሌዎች የበኩላቸውን እንዲወጡ የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀሙድ ጥሪ አቀረቡ። ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ ከሀገር ሽማግሌዎች ጋር ተወያይተዋል። ውይይቱ በወቅታዊ ክልላዊና…

በሶማሌ ክልል የኢንቨስትመንት እና ዳያስፖራ ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ የተመራ ልዑክ ከጂቡቲ ባለሀብቶች ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል የኢንቨስትመንት እና ዳያስፖራ ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ የተመራ የክልሉ የስራ ሀላፊዎች ልዑክ ከጂቡቲ ባለሀብቶች ጋር በጂቡቲ ከተማ ተወያየ። በሶማሌ ክልል የኢንቨስትመንት እና ዳያስፖራ ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አቶ አብዱልሰላም የሱፍ፣…

የሀገር ፍቅር ቴአትር ቤት የእድሳት ሥራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር ፍቅር ቴአትር ቤት የእድሳት ሥራ በዛሬው እለት ተጀመረ። እድሳቱ ደረጃውን የጠበቀ አገልግሎት እንዲሰጥ ተደርጎ የሚከናወን መሆኑንም የአዲስ አበባ ባህል፣ ኪነጥበብና ቱሪዝም ቢሮ አስታውቋል። “ሀገር በሀገር ፍቅር ይታደሳል ” በሚል መሪ…