የወንጪ፣ ጎርጎራና የኮይሻ ዲዛይን ቡድን ተፈጥሯዊ ሀብት ለማጉላት ስኬታ ስራ አከናውነዋል- ጠ/ሚ ዐቢይ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የወንጪ፣ ጎርጎራና የኮይሻ ዲዛይን ቡድን ተፈጥሯዊ ሀብት በአግባቡ ከመጠቀምና ከማጉላት ጋር ተያይዞ አመርቂ ስራዎችን ማከናወኑን ገለፁ።
የገበታ ለሀገር ዕለት እየተቃረበ መሆኑን የጠቆሙት ጠቅላይ ሚኒስትሩ…