የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ብርሃኑ ከጅቡቲው የጦር ኃይሎች ኢታማዦር ሹም ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Jan 13, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጅቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ ከጅቡቲው የጦር ኃይሎች ኢታማዦር ሹም ጄኔራል ዘካሪያ ሼክ ኢብራሂም ጋር በሁለቱ ሀገራት ግንኙነትና አካባቢያዊ የፀጥታ ጉዳየች ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም የኢትዮጵያን ሰላምና ደህንነትን…
የሀገር ውስጥ ዜና የትራንስ ኢትዮጵያ ንብረት የሆኑ በጅቡቲ ቆመው የነበሩ 179 ከባድ ተሽከርካሪዎች ቁልፎች ተመላሽ ሆኑ Tibebu Kebede Jan 13, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የትራንስ ኢትዮጵያ ኩባንያ አዲስ ተወካይ ከጅቡቲ የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር የኩባንያው ንብረት የሆኑ 179 ከባድ ተሽከርካሪዎችን ቁልፎች ተረከቡ። ከታገዱት ድርጅቶች መካከል አንዱ የሆነው የትራንስ ኢትዮጵያ ንብረት የሆኑ ለስራ ወደ…
የሀገር ውስጥ ዜና ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ዑመር ከባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር ከዶ/ር ሂሩት ካሳው ጋር ተወያዩ Meseret Demissu Jan 13, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚደንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ዑመር እድሪስ በቅርቡ በነጃሺ በደረሰው ጥቃት ዙሪያ ከባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር ከዶክተር ሂሩት ካሳው ጋር ተወያይተዋል።…
ስፓርት የአዲስ አበባ ስታዲየምን የዕድሳት ስራ ለማከናወን ስምምነት ተፈረመ Tibebu Kebede Jan 13, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ስታዲየምን የዕድሳት ስራ ለማከናወን ስምምነት መፈረሙን የኢትዮጵያ ስፖርት ኮሚሽን አስታወቀ። ስምምነቱ የተፈረመው የዲዛይን ፣ የማማከርና የቁጥጥር አገልግሎቱን ከሚያከናውነው ዮናስ አባይ አማካሪ አርክቴክቸር እና ኢንጅነሪንግ ከተባለ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቡልቡላ የተቀናጀ አግሮ-ኢንዱስትሪ ፓርክ በዚህ ዓመት ስራ ይጀምራል Meseret Demissu Jan 13, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) እየተገነቡ ካሉ ፓርኮች መካከል አንዱ የሆነው የቡልቡላ የተቀናጀ አግሮ-ኢንዱስትሪ ፓርክ በዚህ ዓመት ስራ እንደሚጀምር ተገለጸ። ከግብርና መር ወደ ኢንዱስትሪ መር የሚደረገውን መዋቅራዊ ሽግግር ለማሳለጥ መንግስት…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል የመድሀኒት እና የህክምና መገልገያ መሳሪያዎችን እጥረን ለመቅረፉ የሚመለከታቸው አካላት ድጋፍ ማድረግ እንዳለባቸው ተገለፀ Meseret Demissu Jan 13, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በትግራይ ክልል የተደነገገውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም የሚመረምረው ቦርድ በሁለተኛው ዙር የመስክ ምልከታው ግኝቶች ላይ ጉዳዩ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ተወያይቷል፡፡ መርማሪ ቦርዱ የተወያየው ከጤና ሚንስቴር እንዲሁም ከሴቶች፣…
የሀገር ውስጥ ዜና በቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት የተገነቡት የደባርቅ ብርሃንና የዋግ ኽምራ ሳህላ ብርሃን ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ተመረቁ Tibebu Kebede Jan 13, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቀዳማዊት እመቤት ጽሕፈት ቤት የተገነቡት የደባርቅ ብርሃን ሁለተኛ ደረጃ እና የዋግ ኽምራ ሳህላ ብርሃን ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ተመረቁ። ቀዳማዊት እመቤት ወይዘሮ ዝናሽ ታያቸው ፣የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አገኘሁ ተሻገር፣ የአማራ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ የመንገድ ትራፊክ አደጋ ከፈረንጆቹ 2010 እስከ 2018 80 በመቶ ጭማሪ አሳይቷል- ሪፓርት Tibebu Kebede Jan 13, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ የመንገድ ደህንነት ግምገማ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሃፊ የመንገድ ደህንነት ልዩ ልዑክ አስተባባሪነት ተካሂዷል። በግምገማው የኢትዮጵያ የመንገድ ደህንነት ብቃት ግምገማን የተመለከተው ሪፓርት የቀረበ ሲሆን የትራንስፖርት…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፓለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክርቤት ስብሰባ እየተካሄደ ነው Meseret Demissu Jan 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፓለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክርቤት ስብሰባ በሀዋሳ እየተካሄደ ነው፡፡ በስብሰባው የጋራ ም/ቤት አሰራር እና በሚደረጉ እንቅስቃሴዎች ላይ ውይይት ይደረጋል፡፡ እንዲሁም የፖለቲካ ፓርቲዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ቢጨምርም የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛ ተጠቃሚዎች ቁጥር ማሽቆልቆሉን የጤና ሚኒስቴር ገለፀ Meseret Demissu Jan 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ቢጨምርም የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛ ተጠቃሚዎች ቁጥር ማሽቆልቆሉን የጤና ሚኒስቴር ገለፀ። የኮሮናቫይረስ ከሚመረመሩ ዜጎች ውስጥ ከ10 በመቶ በላይ ቫይረሱ እየተገኘባቸው መሆኑን የኢፌዴሪ ጤና…