የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል ማዕከላዊ ዞን በጁንታው ተደብቀው የነበሩ ከ140 በላይ ተሽከርካሪዎችን ጨምሮ ፈንጅዎች ተገኙ Tibebu Kebede Dec 14, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ማዕከላዊ ዞን የጭላ ወረዳ በአንድ አካባቢ ጁንታው ደብቋቸው የነበሩ ከ140 በላይ ከባድና ቀላል ተሽከርካሪዎች እና የተለያዩ ፈንጅዎችን ጨምሮ በርካታ የከባድ መሳሪያ ተተኳሾች ሰራዊቱ ባደረገው አሰሳ ተገኙ።…
የሀገር ውስጥ ዜና ከተሞች በዓስር ዓመት ውስጥ 15 ሚሊዮን ምርታማና ተስማሚ የስራ ዕድልን ለመፍጠር ግብ መቀመጡ ተገለጸ Meseret Awoke Dec 14, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የከተሞችን ድህነትና ስራ አጥነት ለመቀነስ በዓስር ዓመት ውስጥ 15 ሚሊዮን ምርታማና ተስማሚ የስራ ዕድልን ለመፍጠር ግብ መቀመጡ ተገለጸ፡፡ የፌዴራል የከተሞች የስራ ዕድል ፈጠራና ምግብ ዋስትና ኤጀንሲ በከተማ ልማት ሴክተር የአስር ዓመትና…
የሀገር ውስጥ ዜና የተከዜ ኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ምንም አይነት ጉዳት እንዳልደረሰበት ተገለጸ Meseret Awoke Dec 14, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የተከዜ ኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ምንም አይነት ጉዳት እንዳልደረሰበትና ሃይል በማመንጨት ስራ ላይ እንደሚገኝ የጣቢያው ስራ አስኪያጅ ገለጹ፡፡ የጣቢያው ስራ አስኪያጅ ኢንጂነር ከማል አህመድ በስፍራው ለተገኙ ጋዜጠኞች እንደገለጹት፤ ከሰሞኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና ወንጀለኛውን ቡድን ለሕግ የማቅረብ ሥራችን ይቀጥላል -ጠ/ሚ ዐቢይ Tibebu Kebede Dec 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ከሰዓት በመቐለ ከተማ ተገኝተው ከሀገር መከላከያ ሠራዊት አዛዦች እና ከትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ጋር ተወያይተዋል። በማህበራዊ ሚዲያ ገጻቸው እንደገለጹት የቴሌኮም እና የኤሌክትሪክ ኃይል መሠረታዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና 1 ሺህ 441 ሰዎች ከኮሮና ቫይረስ ሲያገግሙ 472 ሰዎች ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል Tibebu Kebede Dec 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ 1 ሺህ 441 ሰዎች ከኮሮና ቫይረስ ሲያገግሙ 472 ሰዎች ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል። በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት ተጨማሪ 1 ሺህ 441 ሰዎች ከኮሮና ቫይረስ ማገገማቸውን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በዚህም በአጠቃላይ ከቫይረሱ…
ፋና 90 ሰላምና ፀጥታን የማስጠበቅ ስራ በትግራይ ክልል Meseret Demissu Dec 13, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=Kb7b-xtGstk
ፋና 90 ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ መቀሌ በመገኘት ከከፍተኛ የጦር መኮንኖች ጋር መከሩ Meseret Demissu Dec 13, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=g6I7iHC3jt0
ፋና ቀለማት በኮቪድ 19 ምክንያት ተዘግቶ የነበረው ብሄራዊ ትያትር ከታህሳስ 7 ጀምሮ በ3 ትያትሮች ስራ እንደሚጀምር ተገለጸ Meseret Demissu Dec 13, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=K0pPAZx5aJQ
የሀገር ውስጥ ዜና መቐለ ከተማና አካባቢው የኤሌክትሪክ አገልግሎት አገኘ Meseret Demissu Dec 13, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 4 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከሳምንታት የኤሌክትሪክ አገልግሎት መቋረጥ በኋላ መቐለ ከተማና አካባቢው ዛሬ አገልግሎት አግኝቷል። ከአላማጣ ከተማ አንስቶ እስከ መቐለ ድረስ ባሉ ከተሞች በከፍተኛ የኤሌክትሪክ ኃይል ማስተላለፊያ መስመር ሽቦዎች (ኮንዳክተሮች) እና…