Fana: At a Speed of Life!

ለኢትዮጵያ የቀድሞ ጀግኖች አትሌቶች የአበባ ማስቀመጥ ስነ ስርዓት እና የሃውልት ምረቃ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለኢትዮጵያ የቀድሞ ጀግኖች አትሌቶች የአበባ ማስቀመጥ ስነ ስርዓት እና የሃውልት ምረቃ ተካሄደ፡፡ ለሻምበል አበበ ቢቂላ እና ሻምበል ማሞ ወልዴ መካነ መቃብር በሚገኝበት በቅዱስ ዮሴፍ ቤተ ክርስቲያን የአበባ…

የሴቶችን ሁለንተናዊ ተሳትፎና ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ሴቶች በህብረት እና በአንድነት ሊንቀሳቀሱ እንደሚገባ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ የሴቶችን ሁለንተናዊ ተሳትፎና ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ሴቶች በህብረት እና በአንድነት ሊንቀሳቀሱ እንደሚገባ ገለፁ ። የአዲስ አበባ ከተማ ሴቶች ማህበር…

በአዲስ አበባ የአማራ ባለሀብቶች በክልሉ ያለውን ልማት ለማስቀጠልና የጸጥታ መዋቅሩን ለመደገፍ መከሩ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ የአማራ ባለሀብቶች በክልሉ ያለውን ልማት ለማስቀጠልና የጸጥታ መዋቅሩን ለመደገፍ ከክልሉ ህዝብና መንግስት ጎን እንደሚቆሙ አረጋግጡ፡፡ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አገኘሁ ተሻገርን ጨምሮ ሌሎች የክልልና የፌደራል…

ቀጠናውን ለማረጋጋት በተደረገው ህግን የማስከበር ስራ 1ሺህ 1 የሚሆኑ ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር በማዋል ጉዳያቸው በህግ እየታየ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቀጠናውን ለማረጋጋት በተደረገው ህግን የማስከበር ስራ 1ሺህ 1 የሚሆኑ ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር በማዋል ጉዳያቸው በህግ እየታየ መሆኑን የመተከል ዞን ኮማንድ ፖስት አስታወቀ። በዞኑ በተፈጠረው የሰዎች ሞት እና…

በኢትዮጵያ ዳስፖራ ኤጀንሲ ምክትል ዋና ዳይሬክተር የተመራው ልዑክ በሪያድና አከባቢዋ ከሚኖሩ የዳየስፖራ ማህበረሰብ ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ዳስፖራ ኤጀንሲ ምክትል ዋና ዳይሬክተር የተመራው የልዑካን ቡድን በሪያድና አከባቢዋ ከሚኖሩ የዳየስፖራ ማህበረሰብ ጋር ተወያየ። የልዑካን ቡድኑ በወቅታዊ ሃገራዊ ጉዳዮች፣ በኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጂንሲ…

ጠ/ሚ ዐቢይ ከሱዳኑ አቻቸው ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሱዳን ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሃምዶክ ጋር ተወያዩ፡፡ ሁለቱ መሪዎች ታሪካዊውን የሁለቱ ሃገራት ግንኙነት ማጠናከር በሚያስችሉ እና በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ነው ውይይት ያደረጉት፡፡…

አብደላ ሃምዶክ አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የሱዳን ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሃምዶክ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሃምዶክ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ አቀባበል አድርገውላቸዋል ሲል ኢቢሲ…

በሀዋሳ ከተማ ሳምንታዊ የማስ ስፖርት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ሳምንታዊ የማስ ስፖርት ተካሄደ። በፕሮግራሙ ላይ የሀዋሳ ከተማ ምክትል ከንቲባ ረዳት ፕ/ር ፀጋዬ ቱኬን ጨምሮ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች በሀዋሳ…

ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥ ተጽዕኖን ለመቋቋም ትኩረት ሰጥታ እየሰራች ነው -ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥ ተጽዕኖን ለመቋቋም ትኩረት ሰጥታ እየሰራች መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በአየር ንብረት ላይ ባተኮረው የቪዲዮ…

የ17 ዓመት በታች የምስራቅና መካከለኛ አፍሪካ ዋንጫ ኘሮግራም ላይ ማስተካከያ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የ17 ዓመት በታች የምስራቅና መካከለኛ አፍሪካ ዋንጫ ዛሬ የመክፈቻ ጨዋታ በሩዋንዳና በታንዛኒያ መካከል እንዲደረግ ፕሮግራም ወጥቶለት ነበር። ነገር ግን በኮቪድ ምክንያት ወደ ሰኞ የተቀየረ ሲሆን የመክፈቻው ጨዋታ…