አቶ አገኘሁ በተገኙበት ክልል አቀፍ የተፈጥሮ ሃብት ልማት ስራ ማስጀመርያ መርሃ ግብር በማዕከላዊ ጎንደር ዞን እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ ፣ ጥር 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር በተገኙበት በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በላይ አርማጭሆ ወረዳ በአቸራ ቀበሌ ክልል አቀፍ የተፈጥሮ ሃብት ልማት ስራ ማስጀመርያ መርሃ ግብር እየተካሄደ ነው፡፡
በአሁኑ ሰዓት በሹማራ ሎምዬ…