የሪፐብሊካን ጥበቃ ሀይል በህግ ማስከበር ዘመቻው የፈጸመው ግዳጅ ውጤታማ ነበር- ሜጀር ጄኔራል ብርሀኑ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሪፐብሊካን ጥበቃ ሀይል ከእዞች እና ከሌሎች የሠራዊቱ አሀዶች ጋር በመጣመር በህግ ማስከበር ዘመቻው የፈጸመው ግዳጅ ውጤታማ እንደነበር የሀይሉ ዋና አዛዥ ሜጀር ጄኔራል ብርሀኑ በቀለ አስታወቁ፡፡
ዋና አዛዡ የሪፐብሊካን ጥበቃ ሀይል በተለይም…