Fana: At a Speed of Life!

ዶ/ር ሂሩት በኢትዮጵያ የኢራን አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር ዶክተር ሂሩት ካሳው በኢትዮጵያ የኢራን አምባሳደር ሳማድ አሊ ላኪዛዴህ ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ። ሚኒስትሯ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን የቆየውን ታሪካዊ ግንኙነት አስታውሰው ይህንን ታሪካዊ ወዳጅነት…

የጸረ ኮሌራ ክትባት ዘመቻ በምዕራብ ጉጂ ዞን አባያ ወረዳ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የጸረ ኮሌራ ክትባት ዘመቻ በምዕራብ ጉጂ ዞን አባያ ወረዳ ተጀምሯል፡፡ ክትባቱ የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ አስቻለው አባይነህ፣ የኦሮሚያ ጤና ቢሮ ምክትል ሃላፊ አቶ ደረጀ አብደና እና ሌሎች ሃላፊዎች…

ኮቪድ 19ን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የቴክኖሎጂ መሳሪያዎች ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትጵያ የኮቪድ 19 ወረርሽኝ መከላከልና ቁጥጥርን ለመደገፍ፣ የጤና መረጃ ስርአቱንና የአገልግሎት አሰጣጡን ለማዘመን የሚያስችል ድጋፍ ተደረገ። ድጋፉ ሴቭ ዘ ችልድረን በተሰኘ ግብረ ሰናይ ድርጅት የተደረገ ሲሆን 505 ታብሌቶች ለጤና ሚኒስቴር…

ህብረተሰቡ በኮሮና ቫይረስ መከላከል ላይ እያሳየ ያለው መዘናጋት ሊቆም ይገባል –  አቶ ርስቱ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኮሮና ቫይረስ እየተስፋፋ መምጣቱን ተከትሎ በህብረተሰቡ ዘንድ እየታየ ያለው መዘናጋት ሊቆም እንደሚገባ የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ሀገር አቀፍ የአፋጣኝ ጊዜ…

በፖሊስና ህዝብ መካከል መተማመንን የሚፈጥር፣ ህዝብን ባለቤት ያደረገ፣ ዘመን ተሻጋሪ ፖሊስ መገንባት ያስፈልጋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በፖሊስና ህዝብ መካከል መተማመንን የሚፈጥር፣ ህዝብን ባለቤት ያደረገ፣ ዘመን ተሻጋሪ ፖሊስ መገንባት እንደሚያስፈልግ ተነገረ። የኢትዮጵያ ፖሊስ ሪፎርም አካል በሆነው የፖሊስ ዶክትሪን፣ ስታንዳርድና ማስፈጸሚያ ማንዋሎች ላይ ውይይት ተደርጓል።…

በፕሪሚየር ሊጉ አዳማ ከተማ ከሲዳማ ቡና ጋር ያለምንም ጎል አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአራተኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪሚየር ሊግ አዳማ ከተማ ከሲዳማ ቡና ጋር ያለምንም ጎል አቻ ተለያዩ። ረፋድ ላይ በተካሄደ ጨዋታ ወልቂጤ ከተማ ባህር ዳር ከተማን 1 ለ 0 ማሸነፉ ይታወሳል፡፡ ፕሪሚየር ሊጉን ቅዱስ…

በእስራኤል የበይነ መረብ የቡና ማስተዋወቂያ መድረክ ተዘጋጀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በእስራኤል የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከእስራኤል የንግድ ምክር ቤቶች ፌዴሬሽን ጋር በመተባበር የቡና ማስተዋወቂያ መድረክ አካሄደ። በመድረኩ በኢትዮጵያ እና በእስራኤል በቡና ዘርፍ የተሰማሩ የንግድ ድርጅቶች እና ግለሰቦች ተሳትፈዋል። ኢምባሲው ይህን…

ፍልሰትን ለማስተዳደር እየተከናወነ ስላለው ስራና የቀጣይ ስራ አቅጣጫን በተመለከተ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍልሰትን ከማስተዳደር አንጻር እየተከናወነ ስላለው ስራና የቀጣይ ስራ አቅጣጫን መሰረት ያደረገ ውይይት ተካሂዷል፡፡ በኢፌዴሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ የብሔራዊ ትብብር ጥምረት ሴክሬታሪያት ጽህፈት ቤት በሰዎች መነገድ፣ ሰዎችን በህገ-ወጥ መንገድ ድንበር…

የከተማ አስተዳደሩ የአካባቢ ብክለትን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር የሚሰሩ 554 ወጣቶችን ወደ ሥራ አስገባ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ አካባቢ ጥበቃ በአዲስ አበባ ከተማ የአካባቢ ብክለትን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር የሚሰሩ 554 ወጣቶችን ወደ ሥራ ማስገባቱ ተገለፀ። ወጣቶቹን ወደ ሥራ ለማስገባት የአምስት ቀን ስልጠና ሰጥቶ መጨረሱን የአዲስ አበባ ከተማ አካባቢ…

‘ራይዚንግ ኢትዮጵያ’ በሚል ሃሽታግ የማህበራዊ ሚዲያ ዘመቻ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ራይዚንግ ኢትዮጵያ በሚል ሃሽታግ የማህበራዊ ሚዲያ ዘመቻ ዛሬ ተጀምሯል፡፡ ዘመቻው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና ቱሪዝም ኢትዮጵያ እንዲሁም ሌሎች ኢትዮጵያውያን በትብብር የተዘጋጀ ነው። ባለፉት ወራት የተሳሳቱ የመገናኛ ብዙኃን ትርክቶችን…