Fana: At a Speed of Life!

የ40 /60 የጋራ መኖሪያ ቤት እጣ ቢወጣላቸውም ቤት ሳይረከቡ ሁለት አመት እንደሞላቸው ቅሬታ አቅራቢዎች ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የ40 /60 የጋራ መኖሪያ ቤት እጣ ወጥቶላቸው ቤቱን ሳይረከቡ ሁለት አመት እንደሞላቸው ቅሬታ አቅራቢዎች ተናገሩ። ወደ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ቅሬታ ይዘው ከቀረቡት ውስጥ የ2011 ዓ.ም የቱሪስት እና ሰሚት የጋራ መኖሪያ ቤት ሳይት እጣ…

ኢትዮጵያ ስር ነቀል ለውጥ ላይ ትገኛለች – አምባሳደር ግርማ ተመስገን

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቱርክ የኢትዮጵያ አምባሳደር ግርማ ተመስገን ኢትዮጵያ ስርነቀል ለውጥ እያደረገች መሆኑን ከአናዶሉ ጋር ባደረጉት ቆይታ አስታወቁ፡፡ አምባሳደር ግርማ ተመስገን በቆይታቸው በወቅታዊው የኢትዮጵያ ሁኔታ እና በትግራይ ክልል ስለተካሄደው የህግ…

አምባሳደር ዘነቡ ታደሰ ከጣሊያን የላይኛው ምክር ቤት የውጭ ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ ፕሬዚዳንትጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጣሊያን የኢትዮጵያ አምባሳደር ዘነቡ ታደሰ ከጣሊያን የላይኛው ምክር ቤት ሴኔት የውጭ ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ ፕሬዚዳንት ፔትሮቼሊ ቪቶ ሮሳሪዮ ጋር በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ተወያይተዋል። አምባሳደር ዘነቡ በዚህ ወቅት የህወሓትን ቡድን…

በዓረብኛ ቋንቋ ከሚጽፉ ኢትዮጵያውያን ጋር ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይና የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ጃይሬክተር ጄኔራል አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በዓረብኛ ቋንቋ ከሚጽፉ ኢትዮጵያውያን ጋር ተወያዩ። ውይይቱ በወቅታዊ ሃገራዊ ጉዳዮች እና በቀጣይ የሃገሪቱን በጎ ገጽታ ለውጭው ዓለም በተለይም…

የመቐለ ከተማ የንግዱ ማህበረሰብ 15 አባላት ያሉት የመማክርት ኮሚቴ አቋቋመ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመቐለ ከተማ የሚገኙ የንግድ ማህበረሰብ አባላት በዛሬው እለት ከትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ጋር ውይይት አድርገዋል።   በዚሁ ውይይት ላይም የንግዱ ማህበረሰብ 15 አባላት ያሉት መማክርት ኮሚቴ ማቋቋማቸው ተገልጿል።…