የትግራይ ብልጽግና ፓርቲ የመቐለ ጽህፈት ቤት ሥራ ጀመረ
https://www.youtube.com/watch?v=-bouVHEsFXY
በኢትዮ ሱዳን የድንበር ጉዳይና በሌሎች ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መግለጫ
https://www.youtube.com/watch?v=OR2-PkMRQTg
ተጨማሪ 243 ሰዎች ኮሮናቫይረስ ሲገኝባቸው 893 ሰዎች ደግሞ አገግመዋል
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገው 4 ሺህ 155 የላቦራቶሪ ምርመራ 243 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ።
ዶክተር ሊያ በፌስቡክ ገጻቸው እንደገለጹት893 ሰዎች ደግሞ ከቫይረሱ…
የታሪክ ምሑራንና ፀሐፊያን በአገር ግንባታና በብሔራዊ መግባባት ላይ የሚጠበቅባቸውን ለመወጣት ማህበራቸውን ዳግም መሰረቱ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአገር ግንባታና በብሔራዊ መግባባት ላይ የሚጠበቅባቸውን ሚና ሙያዊ ስነ-ምግባርን በተላበሰ መልኩ ለመወጣት ማኅበራቸውን ዳግም ለመመስረት መስማማታቸውን የታሪክ ምሑራንና ፀሐፊያን አስታወቁ።
ታሪክ ምሑራንና ፀሐፊያኑ…
የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ከኢትዮጵያ መድህን ድርጅት ጋር ለመስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ የኢትዮጵያ መድህን ድርጅት ደህንነቱ የተጠበቀ ዳታ ሴንተር ለመገንባት በሚያደርገው ሂደት የማማከር ስራን ለማከናወን የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርሟል።
የመግባቢያ ስምምነቱን የፈረሙት…
ኢትዮጵያና አልጄሪያ የንግድ ግንኙነታቸውን ለማሳደግ ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና አልጄሪያ የንግድ ግንኙነታቸውን ለማሳደግ ተስማምተዋል።
በአልጄሪያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ነብያት ጌታቸው እና የአልጄሪያ የንግድ ሚኒስትር ካሚል ረዚግ በዛሬው እለት ኢትዮጵያና አልጄሪያ ያላቸውን የንግድ ግንኙነት ይበልጥ…
ከመተከል የጸጥታ ችግር ጋር ተያይዞ የተጠረጠሩ ሁለት ተጨማሪ ከፍተኛ አመራሮች በቁጥጥር ዋሉ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከመተከል የጸጥታ ችግር ጋር ተያይዞ የተጠረጠሩ ሁለት ተጨማሪ ከፍተኛ አመራሮች ዛሬ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የክልሉ ሠላም ግንባታ እና ጸጥታ ቢሮ አስታወቀ፡፡
የቢሮው ምክትል ሃላፊ አቶ ሙሳ ሃሚድ ÷ዛሬ በቁጥጥር…
ቱሪዝም ኢትዮጵያ በሰባት መዳረሻዎች ልዩ የኢንቨስትመንት ማበረታቻ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ቱሪዝም ኢትዮጵያ በሰባት የተለያዩ የቱሪስት መዳረሻ ስፍራዎች ልዩ የኢንቨስትመንት ማበረታቻ ማድረጉን አስታወቀ።
ልዩ ማበረታቻ የተደረገላቸው መዳረሻዎች አብጃታ ሻላ ሐይቆች፣ ባሌ ተራሮች፣ ወንጪ ሐይቅ፣ ገርዓልታ ተራራ፣ ሰሜን ተራሮች፣ ነጭ ሳር…
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ላይ ጥቃት እንዲደርስ ሚስጥራዊ መረጃ ለህወሓት አመራሮች ሲያቀበል ነበር የተባለ የአየር መንገዱ የአይ ሲቲ ባለሙያ ፍርድ ቤት ቀረበ
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ አየር መንገድ ላይ ጥቃት እንዲደርስ የአየር መንገዱን ሚስጥራዊ መረጃ ለህወሓት አመራሮች ሲያቀበል ነበር የተባለው የአየር መንገዱ የአይ ሲቲ ባለሙያ ፍርድ ቤት ቀረበ።
ግለሰቡ ይርጋ ገብረመድህን እንደሚባልም ነው…