Fana: At a Speed of Life!

በሌተናል ጄኔራል አበባው ታደሰና በሌተናል ጄኔራል ባጫ ደበሌ ስም የተከፈተ ምንም አይነት የማህበራዊ ትስስር ገጽ እንደሌለ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20፣2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሌተናል ጄኔራል አበባው ታደሰና ሌተናል ጄኔራል ባጫ ደበሌ በስማቸው የከፈቱት ምንም አይነት የማህበራዊ ሚዲያ የትስስር ገጽ እንደሌለ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ በፌስ ቡክ ገጹ ላይ በሌተናል ጀኔራል አበባው…

በፕሪሚየር ሊጉ ፋሲል ከነማ ወላይታ ዲቻን አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አራተኛ ሳምንት ጨዋታ ፋሲል ከነማ ወላይታ ዲቻን 3 ለ 2 አሸነፈ፡፡ በጨዋታው ሙጂብ ቃሲም ለፋሲል ከነማ ሶስት ጎሎችን በማስቆጠር የውድድር አመቱን የመጀመሪያ ሐት ትሪክ…

በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወድቆ የተገኘ ቦምብ ፈንድቶ የአንድ ህጻን ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20፣2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 ልዩ ቦታው ደራርቱ ቱሉ መሰናዶ ትምህርት ቤት ጀርባ ዛሬ ታህሳስ 20 ቀን 2013 ዓ.ም ከቀኑ በግምት 8 ሰዓት ተኩል ሁለት ህፃናት ወድቆ ያገኙትን ቦንብ ሲነካኩ ፈንድቶ የአምስት ዓመት እድሜ ያለው ህፃን ፀጋዬ…

በማዕድን ዘርፉ ሀገራዊ ፍላጎት ላይ ማተኮርና የውጪውን ገበያ ማሳደግ ቀጣይ የተኩረት አቅጣጫዎች ናቸው – ኢ/ር ታከለ ኡማ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕድን ዘርፉ ሀገራዊ ፍላጎት ላይ ማተኮርና የውጪውን ገበያ ማሳደግ ቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች መሆናቸውን የማዕድን እና ኢነርጂ ሚኒስትር ኢንጂነር ታከለ ኡማ ገለጹ፡፡ ሚኒስትሩ በማዕድንና ነዳጅ ዘርፍ እምቅ ሀብት የተለዩ…

የኢንዱስትሪዎችን የማምረት አቅም በማሳደግ የወጪ ንግድ ግኝትን ለማሳደግ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የማምረቻ ዘርፉ ያሉበትን ችግሮች ለመፍታትና የወጪ ንግድ ግኝትን ለማሳደግ የኢንዱስትሪ ፖሊሲ እየተዘጋጀ እንደሚገኝ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ተናግረዋል፡፡ በአሁኑ ወቅት አብዛኞቹ የሃገሪቱ ኢንዱስትሪዎች ከአቅም…

በዩኔስኮ የተመዘገበው የማጃንግ የተፈጥሮ ደን በአካባቢው ማህበረሰብ ይበልጥ እንክብካቤ ሊደረግለት ይገባል – የጋምቤላ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በዩኔስኮ የተመዘገበው የማጃንግ የተፈጥሮ ደን በአካባቢው ማህበረሰብ ይበልጥ እንክብካቤ ሊደረግለት እንደሚገባ የጋምቤላ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አስታወቁ፡፡ የተፈጥሮ ደኑ በዩኔስኮ የተመዘገበበት 3ኛ ዓመት ክብረ በዓል በተለያዩ ዝግጅቶች…

ለጎርጎራ ፕሮጀክት “የንጉሥ እራት” መርሃ ግብር በጎንደር ከተማ ሊዘጋጅ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20፣2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በገበታ ለሃገር ለተካተተው የጎርጎራ ፕሮጀክት አንድ ቢሊየን ብር የሚያስገኝ “የንጉሥ እራት” የተሰኘ መርሃ ግብር በጎንደር ከተማ እንደሚዘጋጅ የከተማዋ ከንቲባ አቶ ሞላ መልካሙ አስታወቁ። በጣና ሃይቅ ዳርቻ የምትገኘው ጥንታዊቷ የጎርጎራ ከተማ…

በምዕራብ ኦሞ ዞን ቤሮ ወረዳ በደረሰ የእሳት አደጋ 586 ሚሊየን 142 ሺህ ብር የሚገመት ንብረት ወደመ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ምዕራብ ኦሞ ዞን ቤሮ ወረዳ ሾላ ቀበሌ በደረሰ የእሳት አደጋ 586 ሚሊየን 142 ሺህ ብር የሚገመት ንብረት ወደመ ፡፡ አደጋው የደረሰው ትናንት አመሻሽ ላይ ሲሆን በአደጋው 1 ሺህ 840 መኖሪያ…

የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን የገለልተኛ አማካሪ ቡድን አቋቋመ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን የገለልተኛ አማካሪ ቡድን አቋቋመ፡፡ በአማካሪ ቡድኑ ምስረታ ላይ በመገኘት የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የሲዳማ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር አበራ አሬራ ÷ ክልሉ በአሁኑ…

በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት በኦሮሚያ ክልል ከ2 ሚሊየን በላይ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታቸው አልተመለሱም

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት በኦሮሚያ ክልል ከ2 ሚሊየን በላይ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታቸው አለመመለሳቸው ተገለፀ። የክልሉ ትምርህት ቢሮ ምክትል ሐላፊ አቶ ኤፍሬም ተሰማ እንደተናገሩት ÷በክልሉ በኮሮና ቫይረስ…