Fana: At a Speed of Life!

የሰላም ሚኒስቴር ከሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ጋር በሚያከናውኗቸው የተግባር እቅድ ላይ ተወያየ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስቴር ከሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ጋር በጋራ በመሆን በሚያከናውኗቸው የተግባር እቅድ ላይ ተወያይተዋል፡፡ የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል ሰላማዊ የሆነ ሲቪል ሰራተኛ በመገንባት ህብረተሰቡን ማገልገል የሚችልና ዜጋውን…

ስፖርት በሀገሪቱ የብልፅግና ጉዞ ውስጥ ሁነኛ ቦታ ይዞ እንዲቀጥል ሁሉም ኃላፊነቱን ሊወጣ ይገባል – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ስፖርት በሀገሪቱ የብልፅግና ጉዞ ውስጥ ሁነኛ ቦታ ይዞ እንዲቀጥል ሁሉም ኃላፊነቱን ሊወጣ እንደሚገባ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ጥሪ አቀረቡ፡፡ የብሔራዊ ስፖርት ምክር ቤት 1ኛ መደበኛ ስብሰባ ዛሬ…

በኦሮሚያ  ክልል በፍትህ  ዘርፍ  ላይ በሚታዩ ተግዳሮቶች  ዙሪያ ከክልሉ የተለያዩ ዞኖች ከተውጣጡ የፍትህ  አካላት ጋር ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ  ሰብዓዊ መብቶች  ኮሚሽን በኦሮሚያ  ክልል በፍትህ  ዘርፍ  ላይ በሚታዩ ተግዳሮቶች ዙሪያ በክልሉ ከሚገኙ ዞኖች  ከተውጣጡ የፍትህ  አካላት ጋር ውይይት አደረገ:: በመድረኩ ላይ  ከ13 የክልሉ ዞኖች የተውጣጡ  የከፍተኛ ፍርድ …

ፓርቲዎች በመጪው ምርጫ አማራጭ ሀሳቦቻቸውን በሰከነ መንገድ ለህዝቡ ማቅረብ እንዳለባቸው ምሁራን አሳሰቡ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፓርቲዎች በመጪው ምርጫ ያፎካክረናል ያሉትን ስትራቴጂ፣ አማራጭ ሀሳብ በሰከነና በበሰለ መንገድ የምርጫ ሰላማዊ አውድን ጠብቀው እንዲያስተላልፉ የፖለቲካ ሳይንስ ምሁራን አሳሰቡ፡፡ ፓርቲዎች በመጪው ምርጫ ያሏቸውን የመመረጫ ሀሳብ አደራጀተው…

ባለፉት 24 ሰዓታት 281 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 553 ሰዎች ከቫይረሱ አገግመዋል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገው 4 ሺህ 171 የላቦራቶሪ ምርመራ 281 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። ዶክተር ሊያ በፌስቡክ ገጻቸው እንደገለጹት 553 ሰዎች ደግሞ ከቫይረሱ አገግመዋል፡፡…