Fana: At a Speed of Life!

ፍርድ ቤቱ ዛሬ የእነ ብርጋዴር ጄኔራል አብርሃ መውጫን ጨምሮ አምስት መኮንኖች ጉዳይ ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፍርድ ቤቱ ዛሬ የእነ ብርጋዴር ጄኔራል አብርሃ መውጫን ጨምሮ የአምስት መኮንኖች ጉዳይ ተመልክቷል። ተጠርጣሪዎቹ ብርጋዴል ጄኔራል አብርሃ መውጫ ፣ኮሎነል ገብረህይወት ደስታ፤ ኮሎነል ዩሃንሰ በቀለ እና ኮሎነል ዘነበ ታመነ እና ሻለቃ ገ/እግዛብሄር…

የፈረሰውን የኢትዮጵያ የጀግኖች እና ህፃናት አምባን ለማቋቋም እየተሰራ መሆኑ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች በሕግ ማስከበር ሂደት ጉዳት የደረሰባቸው የመከላከያ እና የአማራ ክልል ልዩ ሀይል አባላት ጎበኙ፡፡ በጉብኝቱ የሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ፣ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ሚኒስትር…

የሙለር ሪል ስቴት ባለቤት ያለአግባብ ሀብት በማፍራት የሙስና ወንጀል ፍርድ ቤት ቀረቡ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሙለር ሪል ስቴት ባለቤት አቶ ሙሉጌታ ተክለኪሮስ ያለአግባብ ሀብት በማፍራት የሙስና ወንጀል ፍርድ ቤት ቀረቡ፡፡ አቶ ሙሉጌታን ፍርድ ቤት ያቀረበው የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን የሙስና ወንጀል ምርመራ ባለሙያ ሲሆን፥ ፖሊስ ለፌደራል ከፍተኛ ፍርድ…

በፕሪሚየር ሊጉ ሀዋሳ ከተማ ኢትዮጵያ ቡናን አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 4ኛ ሳምንት ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ ኢትዮጵያ ቡናን 1ለ0 አሸነፈ፡፡ ለሃዋሳ ከተማ የማሸነፊያውን ጎል ብሩክ በየነ አስቆጥሯል። ረፋድ ላይ በተካሄደ ጨዋታ ቅዱስ…

በዳውሮ ዞን የኮሌራ በሽታ ወረርሽኝን ለመከላከል  ክትባት መሰጠት ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል በዳውሮ ዞን ጥቅምት 28 ቀን 2013 ዓ.ም   የተከሰተውን የኮሌራ በሽታ ወረርሽኝን ለመከላከል  ክትባት መሰጠት ተጀመረ ፡፡ ከዚህ ባለፈም በተርጫ ከተማ እና በተርጫ ዙሪያ  ወረዳ በቦጲ አራ እና በሜላ ቀበሌዎች የግንዛቤ…

የዳያስፖራ የምክክር መድረክ በደቡብ አፍሪካ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ በደቡብ አፍሪካ ከሚኖሩ የዳያሥፖራ አባላት፣ የኮሚዩኒቲ አመራሮችና የተለያዩ አደረጃጀቶች፣ የሀይማኖት አባቶች፣ የንግድ ማህበረሰብ ተወካዮች እና የሚዲያ አካላት በተገኙበት የምክክር መድረክ አካሂዷል፡፡ በዳያስፖራው…

ቦርዱ ማሟላት ያለባቸውን መስፈርት ያላሟሉ ሁለት ተጨማሪ ፓርቲዎችን ሰረዘ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ በታህሳስ 13 ቀን 2013 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ መሰረት ማሟላት ካለባቸው መስፈርቶች እንዲያሟሉ ከተጠየቁት መካከል  አራት ፓርቲዎች መስፈርቱን ያሟሉ ሲሆን ሁለት ፓርቲዎች ደግሞ ባለማሟላታቸው መሰረዛቸውን አስታወቀ።…

በሶማሊያ ከረጅም ዓመታት በኋላ ተመልካቾች የተገኙበት የእግር ኳስ ውድድር ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሶማሊያ ከረጅም ዓመታት በኋላ በርካታ ተመልካቾች የተገኙበት የእግር ኳስ ውድድር እያካሄደች ነው። የሶማሊያ ክልሎች የእግር ኳስ ውድድር በሞቃዲሾ እየተካሄደ ይገኛል። የሶማሊያ ክልሎችን የወከሉ የእግር ኳስ ቡድኖች እደረጉት በሚገኘው ጨዋታዎች…

ኢትዮጵያ እና ጅቡቲ የመንገድ ፣ የወደብ አገልግሎቶችን እና የመኪና ማቆሚያ ጣቢያዎችን ይዘት ለማሻሻል ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ጅቡቲ የመንገድ፣ የወደብ አገልግሎቶችን እና የመኪና ማቆሚያ ጣቢያዎችን ይዘት ለማሻሻል ተስማምተዋል፡፡ በጅቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ ከጅቡቲ ወደቦች ዓለም አቀፍ ነፃ የንግድ ቀጠና ሊቀመንበር…

በመቐለ ከተማ የባንክ አገልግሎት ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል መቐለ ከተማ የባንክ አገልግሎት መስጠት ጀመረ፡፡ ትግራይ ክልል በነበረው ህግ የማስከበር ዘመቻ ተቋርጦ የነበረው የባንክ አገልግሎት በመቐለ ከተማ መጀመሩን የከተማዋ ከንቲባ አቶ አታክልቲ ሀይለስላሴ አስታውቀዋል።…