Fana: At a Speed of Life!

የ10 ዓመቱ ብሔራዊ የልማት ዕቅድ ሰላምን እና የሕግ የበላይነትን ወሳኝ ግቦች አድርጎ ማስቀመጡ ልዩ ያደርገዋል-ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የ10 ዓመቱ ብሔራዊ የልማት ዕቅድ ሰላምን እና የሕግ የበላይነትን ወሳኝ ግቦች አድርጎ ማስቀመጡ ልዩ ያደርገዋል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስ ቡክ ገጻቸው ላይ ÷ልማት ዘላቂ ሰላምን ያመጣል፣ የ10…

በምስራቅ ሀረርጌ ዞን 16 ሺህ አባ ወራዎች ከፀሐይ ብርሃን ሚመነጭ ኤሌክትሪክ ኃይል ተጠቃሚ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በምስራቅ ሀረርጌ ዞን የሚኖ ከተማ 16 ሺህ አባ ወራዎች ከፀሐይ ብርሃን ሚመነጭ ኤሌክትሪክ ኃይል ተጠቃሚ መሆናቸው ተገለጸ። ከዞኑ ዋና ከተማ ሐረር ከ250 ኪሎ ሜትሮች ርቀት ላይ በምትገኘው የሚኖ ከተማ አገልግሎት የጀመረው የፀሐይ ኃይል…

የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል፤ 80 በመቶ ተማሪዎችም ወደ ቀጣዩ ክፍል መዛወራቸው ተገልጿል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል፤ 80 በመቶ ተማሪዎችም ወደ ቀጣዩ ክፍል መዛወራቸው የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ ለክልላዊ ፈተና ከተቀመጡ ተማሪዎች መካከልም 80 በመቶ ተማሪዎች ወደ ቀጣይ ክፍል የተዛወሩ ሲሆን ቢሮው…

የጎርጎራ ፕሮጀክት የሚካሄድበት ስፍራ ከሶስተኛ ወገን ነጻ የማድረግ ስራ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጎርጎራ ፕሮጀክት የተሳለጠ እንዲሆን የምዕራብ ደንቢያ ወረዳ አስተዳደር የፕሮጀክቱን ስፍራዎች ከሶስተኛ ወገን ነጻ እያደረገ መሆኑን ገለጸ፡፡ የገበታ ለሀገር ፕሮጀክት አንዱ አካል የሆነው ጎርጎራ በአጭር ጊዜ ለማልማት የሚያስችለው ዝግጅት…

በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የተቋቋመው ግብረ ኃይል የመተከል ዞንን የፀጥታ ማስከበር ስራ ተረከበ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተቋቋመው ግብረ ኃይል የመተከል ዞንን የፀጥታ ማስከበር ስራ መረከቡን ሌፍተናል ጀኔራል አስራት ዴኔሮ አስታወቁ። በጠቅላይ ሚኒስትሩ የተቋቋመውና ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎችና የመከላከያ ሠራዊት አመራሮች…