Fana: At a Speed of Life!

በአፋር ክልል የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ከታህሳስ 26 ቀን ጀምሮ ይሰጣል

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ከታህሳስ 26 እስከ 28 ቀን 2013 ዓ.ም እንደሚሰጥ የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የክልሉ ትምህርት ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ መሀመድ ሁመድ በክልሉ በኮሮና ወረርሽኝ ምክንያት ተላልፎ የነበረው…

በእስራኤል የሚኖሩ ቤተ እስራኤላውያን፣ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን መንግስት የወሰደውን ሕግ የማስከበር እርምጃ በመደገፍ በቴልአቪቭ ሰላማዊ…

አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በእስራኤል የሚኖሩ የቤተ እስራኤል ማኅበረሰብ አባላት፣ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን መንግስት በሕወሓት ጁንታ ላይ የወሰደውን ሕግ የማስከበር እርምጃ እና የመከላከያ ሠራዊት ያደረገውን ተጋድሎ በመደገፍ በቴልአቪቭ ሰላማዊ ሰልፍ አካሄደዋል።…

ኢትዮጵያና ስዊድን ረጅም ዘመናት ያስቆጠረ የሁለትዮሽ ትስስራቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል ከስዊድኑ የልማት ትብብር ምክትል ሚኒስትር ፔር ኡልሰን ፍሪዝ ጋር በስልክ ተወያዩ። በውይይታቸው በትግራይ ክልል የህግ ማስከበር ሂደት ውስጥ ከመገባቱ አስቀድሞ ሰላምን…

ወይዘሮ ዳግማዊት በአየር ብክለት በሚመክር ዓለም አቀፍ ጉባኤ ላይ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ የትራንስፖርት ሚኒስትር ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ ስለዓለም አቀፍ የአየር ብክለት በሚመክር ጉባኤ ላይ ተወያዩ፡፡ በቪዲዮ ኮንፈረንስ በተካሄደው ውይይት ላይ ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ አፍሪካን በመወከል በዓለም አቀፍ ደረጃ በተዘጋጀው የአየር…

የኢትዮ ሱዳን ወታደራዊ የጋራ የጥምር ኮሚቴ ውይይት አካሄደ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ 22ኛ ንስር ክፍለጦር የ3ኛ ብርጌድ 3ኛ ሻለቃ እና የፌደራል ፖሊስ አመራር ፣  ከሱዳን 13ኛ ክፍለጦር 14ኛ ብርጌድ 9ኛ ሻለቃ አመራር የጋራ ጥምር ወታደራዊ ኮሚቴ  በሁለቱ ሃገራት ድንበር አካባቢ ያለውን የፀጥታ ሁኔታ መሰረት ያደረገ…

የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬትስ በትግራይ ክልል የሚሰራጭ የተለያዩ የህክምና ቁሳቁሶች ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬትስ በትግራይ ክልል የሚሰራጭ የተለያዩ የህክምና ቁሳቁሶች እና ለኮሮና ቫይረስ መከላከያ የሚውሉ የህክምና መሳሪያዎችን ድጋፍ አደረገች። በዓለም ጤና ድርጅት በኩል የሚሰራጨው አንድ ሙሉ ካርጎ ድጋፍ አዲስ አበባ መግባቱን…

በሰላም ማስከበር ወቅት የተጎዱ መሰረተ ልማቶችን በመጠገን የመማር ማስተማሩ ስራ በሁሉም ቦታ ይጀመራል- ትምህርት ሚኒስቴር

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የተጎዱ መሰረተ ልማቶችን በመጠገን ትምህርት ለማስጀመር 50 ሚሊየን ብር በጀት መያዙን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የትምህርት ሚኒስትር ዲኤታ አቶ ሚሊዮን ማቴዎስ እንዳሉት ÷ በአማራ ክልል…

በህግ ማስከበሩ ዙሪያ ለዓለም አቀፍ ማህበረሰብ በማስረዳት በኩል የተሳካ የዲፕሎማሲ ስራ ተሰርቷል – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በትግራይ ክልል ሲካሄድ የነበረው ህግ የማስከበር እና የህልውና ዘመቻ ለዓለም አቀፍ ማህበረሰብ በማስረዳት በኩል የተሳካ የዲፕሎማሲ ስራ መሰራቱን አስታወቀ፡፡ የሚኒስቴሩ ቃልአቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ እንደተናገሩት ህግን…