Fana: At a Speed of Life!

ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል የተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ ድጋፍ ድርጅት ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል ከተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ ድጋፍ ድርጅት ኃላፊዎች ጋር የበይነ መረብ ውይይት አካሂደዋል። በውይይቱ ላይ ሬና ገላኒ፣ በተባበሩት መንግስታት ዋና መስሪያ ቤት የሰብዓዊ ድጋፍ ዳይሬክተር፣ ዶክተር ካትሪን…

የዓለም አቀፉ ማህበረሰብ እና የሚዲያ ሚና በቀውስ ጊዜ በሚል ርዕስ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም አቀፉ ማህበረሰብ እና የሚዲያ ሚና በቀውስ ጊዜ በሚል ርዕስ በሰላም ሚኒስቴር አመቻችነት የበይነ መረብ ውይይት ተካሄደ። ውይይቱን የከፈቱት የሰላም ሚኒሰትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል ከዓለም ዓቀፍ እና የሀገር ውስጥ የሚዲያ ባለሙያዎች ጋር…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ የብሄራዊ የጀግኖችና የህጻናት አምባን የቦርድ አባላት አነጋገሩ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ብሄራዊ የጀግኖችና የህጻናት አምባን የቦርድ አባላት ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡ የቦርዱ አባላት ማህበሩ የተጎዱ ጀግኖችንና ቤተሰቦቻቸውን ለመርዳትና ለመንከባከብ የተቋቋመ ነው ብለዋል፡፡ አባላቱ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ…

ሰላማዊ የመማር ማስተማር ሂደት እንዲኖር የሚያስችል ዝግጅት ማድረጋቸውን የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተናገሩ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 25 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሰላማዊ የመማር ማስተማር ሂደት እንዲኖር የሚያስችል ዝግጅት ማድረጋቸውን የደብረታቦር እና ሀረማያ ዩኒቨርሲቲዎች ተናገሩ። በቀጣይ ሳምንት ተመራቂ ተማሪዎችን ለመቀበል ዝግጅት ያደረጉት የደብረታቦር እና ሀሮማያ ዩኒቨርሲቲዎች…

ጥሩነሽ ዲባባ ባለፉት 75 ዓመት ከታዩት ሴት አትሌቶች ታላቋ ተብላ በአትሌቲክስ ዊክሊ አንባቢያን ተመረጠች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያዊቷ ጥሩነሽ ዲባባ እና ጀማይካዊው ዩዜን ቦልት ባለፉት 75 ዓመት ከታዩት ሴት እና ወንድ አትሌቶች መካከል ታላቆቹ ተብለው በአትሌቲክስ ዊክሊ አንባቢያን ተመረጡ። 75ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን እያከበረ የሚገኘው አትሌቲክስ ዊክሊ…

ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬትና የፌደራል የከተማ መሬትና መሬት ነክ ንብረት ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬትና የፌደራል የከተማ መሬትና መሬት ነክ ንብረት ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ መረጃዎችን በፋና ቴሌቪዥን ለማድረስ ስምምነት ተፈራርመዋል። ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬትና ኤጀንሲው መሬት እና መሬት ነክ ንብረቶች ጋር ተያይዞ…

የከተሞች ልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮጀክት ስትሪንግ ኮሚቴ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የከተሞች ልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮጀክት ስትሪንግ ኮሚቴው በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ የከተሞች ልማታዊ ሴፍትኔት ፕሮጀክት 2009 ዓ.ም ላይ ሲጀምር በከፋ ድህነት ውስጥ የሚገኙ የከተማ ዜጎችን የምግብ ዋስትና ማረጋገጥን ዓላማው አድርጎ…

አቶ ደመቀ መኮንን ከአፍሪካ ብሔራዊ ኦሊምፒክ ኮሚቴዎች ማህበር ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከአፍሪካ ብሔራዊ ኦሊምፒክ ኮሚቴዎች ማህበር (አኖካ) ፕሬዚዳንት ሙስጠፋ ቤራፍ ጋር ተወያዩ፡፡ በመጭው እሁድ በአዲስ አበባ በሚካሄደው…

በኢኮኖሚ ዘርፍ የሚመዘገብ እድገት ለተጨማሪ ድል ያግዛል- የአማራ ክልል ም/ርዕስ መስተዳድር ዶ/ር ፋንታ ማንደፍሮ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢኮኖሚ ዘርፍ የሚመዘገብ እድገት ለተጨማሪ ድል እንደሚያግዝ የአማራ ክልል ምክትል ርዕስ መስተዳድር ዶክተር ፋንታ ማንደፍሮ ገለፁ። በአማራ ክልል የመስኖ ልማት ንቅንቄ በክረምት ወራት የጎርፍ መጥለቅለቅ ከደረሰባቸው ዞኖች በአንዱ በደቡብ ጎንደር…

ባለፉት 4 ወራት በገጠር የስራ ዕድል ፈጠራ ከ270 ሺህ በላይ ዜጎችን ተጠቃሚ ማድረግ ተችሏል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት አራት ወራት በገጠር የስራ ዕድል ፈጠራ 270 ሺህ 320 ዜጎችን የስራ እድል ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉ ተገለጸ። የገጠር ስራ ዕድል ፈጠራ የ10 ዓመት ዕቅድ እና የ2013 ዓ.ም የአራት ወር የስራ አፈፃፀም ላይ የፌደራል እና የክልል ከፍተኛ…