አምባሳደር ድሪባ ኩማ ለስዊድን እና አካባቢው ሃገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የስራ ሃላፊዎች በትግራይ ክልል ስለተወሰደው ህግ የማስከበር ዘመቻ ገለጻ አደረጉ
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በስዊድን የኢትዮጵያ አምባሳደር ድሪባ ኩማ ለአካባቢው ሃገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የስራ ሃላፊዎች መንግስት በትግራይ ክልል ስለወሰደው ህግ የማስከበር ዘመቻ ገለጻ አደረጉ፡፡
አምባሳደር ድሪባ ገለጻውን ለስዊድን፣ ኖርዌይ እና ዴንማርክ የውጭ…