የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር ትራንስፖርት ለጥገና እና ለካሣ ከ114 ሚሊዮን ብር በላይ ኪሳራ እንደደረሰበት ተገለፀ Meseret Demissu Dec 5, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ-ጅቡቲ ስታንዳርድ ጌጅ ባቡር ትራንስፖርት አክሲዮን ማኅበር ዋና የደህንነት ባለሞያ ኢ/ር ጥበቡ ተረፈ እንደገለፁት የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር ትራንስፖርት በጥገና እና በካሣ ከ114 ሚሊዮን ብር በላይ ኪሳራ ደርሶበታል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በአውሮፓ የሚሰሩ ትውልደ አትዮጵያውያን እና ኢትዮጵያውያን ምሁራን ለአውሮፓ ህብረት ፓርላማ ፕሬዚዳንት ዴቪድ ሳሶሉ ደብዳቤ አስገቡ Meseret Demissu Dec 5, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች እና ኩባንያዎች የሚሰሩ ትውልደ አትዮጵያውያን እና ኢትዮጵያውያን ምሁራን በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ለአውሮፓ ህብረት ፓርላማ ፕሬዚዳንት ዴቪድ ሳሶሉ ደብዳቤ አስገቡ፡፡ ምሁራኑ እና ባለሙያዎቹ በደብዳቤያቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና የዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ አባላት በአበበ ቢቂላ ስታዲየም የተዘጋጀውን የብሔር ብሔረሰቦች አውደ ርዕይ ጎበኙ Tibebu Kebede Dec 5, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የሚገኙ የዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ አባላት በአበበ ቢቂላ ስታዲየም የተዘጋጀውን የብሔር ብሔረሰቦች አውደ ርዕይ ጎበኙ። በፌዴሬሽን ምክር ቤት “ኑ ኢትዮጵያን በአንድ መድረክ እንያት” በሚል መሪ ሃሳብ የተዘጋጀው አውደ ርዕይ የተለያዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ሊግ የ2013 ዓ.ም አፈጻጸምን ገመገመ Tibebu Kebede Dec 5, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ሊግ የ2013 ዓ.ም አፈጻጸምን ገመገመ ፡፡ ሊጉ "እኩልነትና ህብረ ብሄራዊ አንድነት ለጋራ ብልጽግና" በሚል መሪ ቃል 15ኛውን የብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀንን በሸራተን አዲስ አክብሯል፡፡ የብልጽግና…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ከአፍሪካ ኦሊምፒክ ኮሚቴዎች ማህበር ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Dec 5, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ከአፍሪካ ኦሊምፒክ ኮሚቴዎች ማህበር (አኖካ) ፕሬዚዳንት ሙስጠፋ ቤራፍ ጋር ተወያይተዋል፡፡ የአፍሪካ ኦሊምፒክ ኮሚቴዎች ማህበር ጠቅላላ ጉባኤ ነገ የሚካሄድ ሲሆን፥ ፕሬዚዳንቱም አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ የማህበሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ከመልቲቾይስ የቦርድ ሰብሳቢ ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Dec 5, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ከመልቲቾይስ ግሩፕ የቦርድ ሰብሳቢ ኢምቲያዝ ፓቴል ጋር ተወያዩ፡፡ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ በዚህ ዘርፍ የተሰማሩ ድርጅቶች የጋራ እሴቶችን ከማስተዋወቅ አንጻር ያላቸውን ሚና በተመለከተ ገለጻ አድርገዋል፡፡ ከዚህ…
የሀገር ውስጥ ዜና 15ኛው የብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል በአፋር፣ በደቡብ እና በድሬዳዋ ተከበረ Tibebu Kebede Dec 5, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 15ኛው የኢትዮጵያ ብሄሮች፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች ቀን በዓል በአፋር፣ በደቡብ እና በድሬዳዋ ተከበረ፡፡ 15ኛው የብሔር ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ቀን "እኩልነትና ሕብረ-ብሔራዊ አንድነት ለጋራ ብልፅግና!" በሚል መሪ ቃል በአፋር ክልል…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ዶናልድ ትራምፕ በሶማሊያ የሚገኙ የአሜሪካ ወታደሮች ሃገሪቱን ለቀው እንዲወጡ አዘዙ Tibebu Kebede Dec 5, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በሶማሊያ የሚገኙ የአሜሪካ ወታደሮች ሃገሪቱን ለቀው እንዲወጡ አዘዙ፡፡ ትራምፕ ወታደሮቹ እስከ ፈረንጆቹ ጥር ወር አጋማሽ ድረስ ሶማሊያን እንዲለቁ ትዕዛዝ ማስተላለፋቸውን የሃገሪቱ መከላከያ መስሪያ ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክትል ጠ/ሚ ደመቀ ከዴንማርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጄፔ ኮፎድ ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Dec 5, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከዴንማርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጄፔ ኮፎድ ጋር ተወያዩ፡፡ በስልክ ባካሄዱት ውይይት አቶ ደመቀ መኮንን በትግራይ ክልል ስላለው የህግ ማስከበርና መልሶ ማቋቋም ስራ ላይ ማብራሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ድሪባ ኩማ ለስዊድን እና አካባቢው ሃገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የስራ ሃላፊዎች በትግራይ ክልል ስለተወሰደው ህግ የማስከበር ዘመቻ ገለጻ አደረጉ Tibebu Kebede Dec 5, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በስዊድን የኢትዮጵያ አምባሳደር ድሪባ ኩማ ለአካባቢው ሃገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የስራ ሃላፊዎች መንግስት በትግራይ ክልል ስለወሰደው ህግ የማስከበር ዘመቻ ገለጻ አደረጉ፡፡ አምባሳደር ድሪባ ገለጻውን ለስዊድን፣ ኖርዌይ እና ዴንማርክ የውጭ…