የቱርሚ-ኦሞ የአስፋልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታ 48 ኪሎ ሜትሩ የአስፋልት ግንባታ ስራ ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 25፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቱርሚ-ኦሞ የአስፋልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታ 48 ኪሎ ሜትሩ የአስፋልት ግንባታ ስራ መጠናቀቁን የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን አስታወቀ፡፡
57 ኪሎ ሜትር የሚረዝመው መንገድ በመፋጠን ላይ ሲሆን ÷ ቀሪ የግንባታ ክፍሉን…