ፋና 90 ጁንታው በማህበራዊ ሚዲያ የጥፋት ዘመቻ አፍራሽ የሆኑ ሃሳቦችን የሚያንፀባርቁ መልእክቶች ሲተላለፉ ቆይተዋል Meseret Demissu Dec 3, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=yGa_PCa-FHo
ፋና 90 የጁንታው የዲጂታል ሚዲያ የጥፋት ዘመቻ Meseret Demissu Dec 3, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=1BFOJUVoKr0
የሀገር ውስጥ ዜና የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋማት የሚመሩበትን ፖሊሲና ስትራቴጂ ይፋ ሆነ Meseret Demissu Dec 3, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 24 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋማት የሚመሩበትን አዲስ ፖሊሲና ስትራቴጂ ሰነድ ይፋ ሆነ። ለአገራዊ ብልጽግና እውን መሆን ለቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ትኩረት ተሰጥቶ እንደሚሰራም የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር…
የሀገር ውስጥ ዜና በ24 ሰዓታት 595 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ9 ሰዎች ህይወት አልፏል Tibebu Kebede Dec 3, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 24፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገው 6 ሺህ 522 የላብራቶሪ ምርመራ 595 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 111 ሺህ 579 መድረሱንም ሚኒስቴሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሚዲያ ባለሙያዎች ትክክለኛ መረጃን ማቅረብ ለሰላም ግንባታ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አለው- ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል Tibebu Kebede Dec 3, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 24፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሚዲያ ባለሙያዎች በአስቸጋሪ ወቅቶች ኃላፊነት በተሞላበት መልኩ ትክክለኛ መረጃን ማቅረብ ለሰላም ግንባታ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንዳለው የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል ገለፁ። የአለም አቀፉ ማህበረሰብ እና የሚዲያ ሚና በቀውስ ጊዜ በሚል…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በ2017 ለዜጎቿ ሙሉ በሙሉ የኤሌክትሪክ ኃይል ለማቅረብ እየሰራች ነው- ዶ/ር ኢ/ር ስለሺ በቀለ Tibebu Kebede Dec 3, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 24፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ በ2017 ዓ.ም ለዜጎቿ ሙሉ በሙሉ የኤሌክትሪክ ኃይል ለማቅረብ አቅዳ እየሰራች መሆኑን የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚንስትር ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ገለፁ። ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ በዛሬው እለት በዌቢናር በተካሄደው የዩይትድ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቃቤ ህግ አቶ ልደቱ አያሌው ላይ ያቀረበውን ሁለተኛ ክስ አሻሻለ Tibebu Kebede Dec 3, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 24፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሚያ ክልል ጠቅሎይ አቃቤ ህግ አቶ ልደቱ አያሌው ላይ ያቀረበውን ሁለተኛ ክስ አሻሻለ። የኦሮሚያ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምስራቅ ምድብ ችሎት አቃቤ ሀግ ከዚህ በፊት ያቀረበው ክስ ተጣምሮ በመሆኑ እና ግልፅ ባለመሆኑ ተሻሽሎ አንዲቀርብ ለዛሬ…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ነገ መደበኛ ስብሰባውን ማካሄድ ይጀምራል Tibebu Kebede Dec 3, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 24፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ነገ መደበኛ ስብሰባውን ማካሄድ ይጀምራል፡፡ የፓርቲው ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ከነገ አርብ ህዳር 25 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ በመደበኛ ስብሰባው በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ይመክራል፡፡ ኮሚቴው…
ስፓርት አቶ ኤሊያስ ሽኩር ከአኖካ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ Meseret Demissu Dec 3, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 24 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዲሪ ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር ክቡር አቶ ኤሊያስ ሽኩር ከአፍሪካ የኦሊምፒክ ኮሚቴዎች ማህበር( አኖካ )ፕሬዚዳንት ሚስተር ሙስጠፋ ባራፍን ጋር ተወያይተዋል። አቶ ኤሊያስ ከፕሬዚዳንቱ ጋር ባደረጉት ውይይትም ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ስፖርት…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግስት ህግን ማስከበርና ዜጎችን የመጠበቅ ግዴታ ስለነበረበት ወደ ህግ ማስከበር ዘመቻ ገብቶ ነበር – አምባሳደር ሄኖክ ተፈራ Abrham Fekede Dec 3, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 24፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በፈረንሳይ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሄኖክ ተፈራ መንግስት ህግ ማስከበርና ዜጎችን የመጠበቅ ግዴታ ስለነበረበት ወደ ህግ ማስከበር ዘመቻ ገብቶ እንደነበር ገለጹ፡፡ አምባሳደር ሄኖክ "አይ ኦን አፍሪካ" በሚሰኘው ፕሮግራም ከፍራንስ 24 የቴሌቪዝን ጣቢያ…