በኤሌክትሪክ አገልግሎት አሰጣጥ የሚነሳው ቅሬታ መቀረፍ እንዳለበት ቋሚ ኮሚቴው አሳሰበ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 24፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመብራት አገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ የሚያነሳው ቅሬታ እና እሮሮ መቅረፍ እንዳለበት በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተፈጥሮ ሀብት፣ መስኖ እና ኢነርጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ህዝቡ አሳሰበ።
ቋሚ ኮሚቴው ይህን ያሳሰበው፣ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎትን…