በትግራይ ክልል ህብረተሰቡ ወደ ቀደመ ኑሮው በመመለስ ላይ ነው
https://www.youtube.com/watch?v=226bLbBXi6A
በጋምቤላ ክልል ከ18 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባው የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ለአገልግሎት በቃ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 24፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጋምቤላ ክልል ፑኝውዶ ከተማ ከ18 ሚሊየን ብር በሚበልጥ ወጪ የተገነባው የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ተመርቆ ለአገልግሎት በቃ።
የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ የውሃ ፕሮጀክቱን በመረቁበት ወቅት በክልሉ ቀደም ሲል ተጀምረው በተለያዩ…
ኢትዮጵያና የዓለም ባንክ የ512 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር የብድርና ዕርዳታ ስምምነት ተፈራረሙ
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና ዓለም ባንክ መካከል የ512 ነጥብ 5 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር የብድርና ዕርዳታ ስምምነት ተፈረመ፡፡
ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴና የዓለም ባንክ የምስራቅ አፍሪካ ዳይሬክተር ዑስማን ዲዮን ተፈራርመውታል፡፡…
“እኔ አንድ ግለሰብ ብሞት ችግር የለውም፤ ጦሩ እንዲተርፍ ነው የፈለኩት!” -ከሃዲውን ኮሎኔል በቁጥጥር ስር ያዋለችው ጀግናዋ ምክትል አስር…
https://www.youtube.com/watch?v=7-IwzR_i13c
የብሄር ብሄረሰቦች አውደ ርዕይ የመክፈቻ ስነ ስርአት በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ተካሄደ
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የ15ኛው የኢትዮጵያ የብሔር ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ቀንን በማስመልከት የብሄር ብሄረሰቦች አውደ ርዕይ የመክፈቻ ስነስርአት በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ተካሄደ፡፡
“ህብረ ብሔራዊ አንድነትና እኩልነት ለጋራ ብልጽግና” በሚል መሪ ሃሳብ ቀኑ የሚከበር…
የህወሓት ቡድን ህገ-መንግስታዊ ስርዓቱን ለመናድ ህገ-ወጥ ተግባር ፈፅሟል – አፈ-ጉባኤ አደም ፋራህ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 24፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ህወሓት ቡድን ከሃገራዊ ለውጡ በፊትና በኋላ ህገ-መንግስታዊ ስርዓቱን ለመናድ ክልላዊ ምርጫን ጨምሮ የተለያዩ ህገ-ወጥ ተግባር መፈፀሙን የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ አደም ፋራህ ገለጹ።
አፈ ጉባኤው ዛሬ በሰጡት መግለጫ ቡድኑ ህገወጥ ድርጊቱን…
የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና በአዲስ አበባ ከተማ ዛሬ መሰጠት ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 24፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና በአዲስ አበባ ከተማ በ156 የመፈተኛ ጣቢያዎች 73 ሺህ 45 ተማሪዎች በዛሬው ዕለት ፈተና እየወሰዱ ነው፡፡
ፈተና የሚሰጥባቸው የትምህርት ዓይነቶች አማርኛ፣ እንግሊዝኛ፣ ሂሳብ፣ ባዮሎጂ ፣ ፊዚክስ፣ ኬሚስትሪ፣…
የህወሓት ጁንታ ደቡብ ሱዳን የተረጋጋች ሀገር እንዳትሆን ሲሰራ ነበር- የሀገሪቱ አምባሳደር
አዲስ አበባ፣ ህዳር 24፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህወሓት ጁንታ ደቡብ ሱዳን የተረጋጋች ሀገር እንዳትሆን ሲሰራ መቆየቱን በኢትዮጵያ የደቡብ ሱዳን አምባሳደር ጀምስ ፒታ ሞርጋን ገለፁ።
አምባሳደር ጀምስ ፒታ ሞርጋን እንደገለፁት፥ የህወሓት ጁንታ አባል አንዱ በሆኑት አምባሳደር ስዩም መስፍን ዋና…