Fana: At a Speed of Life!

ጋዜጠኛ ዳዊት ከበደ በተጠረጠረበት ወንጀል ፍርድ ቤት ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጋዜጠኛ ዳዊት ከበደ በተጠረጠረበት ወንጀል ዛሬ ፍርድ ቤት ቀርቧል፡፡ ተጠርጣሪው ጋዜጠኛ የተዛባ መረጃ በማውጣትና ግጭት በመቀስቀስ ህገ መንግስትና ህገ መንግስታዊ ስርዓቱን ለመናድ ሲንቀሳቀስ ነበር በማለት መርማሪ ፖሊስ ለችሎቱ አስረድቷል፡፡…

ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ያስወነጨፈቻትን ˝ኢት አር ኤስ ኤስ 1˝ ሳተላይት በይፋ ከቻይና ተረከበች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ከቻይናው ታዩዋን ከተማ የሳተላይት ማስወንጨፊያ ማዕከል ወደ ህዋ ያስወነጨፈቻትን ˝ኢት አር ኤስ ኤስ 1˝ ሳተላይት በይፋ ከቻይና ተረከበች። ኢትዮጵያ በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ ታህሳስ 10 ቀን 2012 ዓ.ም ሳይተላይቷን…

የቴሌኮም አገልግሎት በአላማጣ ሙሉ ለሙሉ ሲጀምር በሌሎች አካባቢዎች በከፊል ወደ ስራ ገብቷል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቴሌሎም አገልግሎት በአላማጣ ከተማ ሙሉ ለሙሉ ሲጀምር በሌሎች አካባቢዎች በከፊል መጀመሩን ኢትዮ ቴሌኮም አስታወቀ፡፡ በከፊል የተጀመረባቸው አካባቢዎች ዳንሻ፣ በተርካን፣ ሁመራ፣ ሽራሮ፣ ማይጸምሪ እና ማይካድራ መሆኑንም አስታውቋል፡፡ በአሁኑ…