ዓለምአቀፋዊ ዜና ብሪታንያ ፋይዘር የተሰኘው የኮሮና ቫይረስ ክትባት ጥቅም ላይ እንዲውል ፈቀደች Abrham Fekede Dec 2, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ብሪታንያ ፋይዘር እና ባዮንቴክ የተሰኙ የኮሮና ቫይረስ ክትባቶች ጥቅም ላይ እንዲውሉ ፍቃድ ሰጠች፡፡ ብሪታንያ የኮሮና ቫይረስ ክትባት ጥቅም ላይ እንዲውል ፈቃድ ስትሰጥ ከምዕራባውያን ሀገራት መካከል የመጀመሪያዋ ያደርጋታል ነው የተባለው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በተመድ የኢትዮጵያ ልዑክ በኒውዮርክ እና አካባቢው ለሚገኙ ኢትዮጵያውያን ማህበረሰቦች ገለፃ አደረገ Tibebu Kebede Dec 2, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢትዮጵያ ልዑክ በኒውዮርክ፣ ኒውጀርሲ እና ኮኔክቲከት አካባቢ ለሚገኙ ኢትዮጵያውያን ማህበረሰቦች መንግስት በትግራይ ክልል ስለወሰደው ህግን የማስከበር ዘመቻ ገለፃ አደረገ። ለኢትዮጵያውያን ማህበረሰብ መንግስት…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል 23 ከተሞች በከተማ አስተዳደርነት እንዲመሩ ተወሰነ Tibebu Kebede Dec 2, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራ ክልል የሚገኙ 23 ከተሞች በከተማ አስተዳደርነት እንዲመሩ መወሰኑን የክልሉ መንግስት ፅህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የክልሉ መስተዳድር ምክር ቤት ህዳር 19 ቀን 2013 ዓ.ም ባካሄደው 5ኛ ዙር 6ኛ ዓመት የስራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ስብሰባ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር መርዋን በድሪ በሀገራዊ ወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ ከሱዳን እና ከፖላንድ አቻቸው ጋር በካይሮ ተወያዩ Meseret Demissu Dec 2, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 23 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በግብጽ የኢትዮጵያ ምክትል ሃላፊ አምባሳደር አምባሳደር መርዋን በድሪ በሀገራዊ ወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ ከሱዳን እና ከፖላንድ አቻቸው ጋር በካይሮ ተወያይተዋል። በውይይቱ ወቅትም አምባሳደር መርዋን መንግስት በትግራይ ክልል እየሰራ ስላለው…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መንግሥት ነጻ እና ፍትሐዊ ምርጫ የሚካሄድበትን መሠረት ለመጣል በቁርጠኝነት መሥራቱን እንደሚቀጥል ገለፁ Tibebu Kebede Dec 2, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምርጫ 2013 ቁልፍ የሽግግር ምዕራፍ በሚል በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ውይይት ተካሄደ፡፡ በውይይቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን ጨምሮ የፖለቲካ ፓርቲ ተወካዮች ተገኝተዋል፡፡ በመድረኩ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የባህል እና ቱሪዝም ሚኒስትር ዶክተር ሂሩት ካሳው የአፍሪካ ቱሪዝም የዓመቱ ጀግና ሴት ተብለው ተመረጡ Tibebu Kebede Dec 2, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የባህል እና ቱሪዝም ሚኒስትር ዶክተር ሂሩት ካሳው የፈረንጆቹ 2019 ምርጥ የአፍሪካ ቱሪዝም መሪ ሆነው ተመረጡ፡፡ ምርጫውን ይፋ ያደረገው በጋና የሚገኘው ስትሪት ኦፍ ጎልድ ፋውንዴሽን የተሰኘው ድርጅት ነው ተብሏል፡፡ ሽልማቱ ከአስር ቀናት…
የሀገር ውስጥ ዜና በአሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ ለሚገኙ የጎረቤት አገራት አምባሳደሮችና ከፍተኛ ዲፕሎማቶች ገለፃ ተደረገ Abrham Fekede Dec 2, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በትግራይ ክልል እየተካሄደ ያለውን ህግን የማስከበር ዘመቻ አስመልክቶ በአሜሪካ የኢትዮጽያ አምባሳደር ፍጹም አረጋ ገለጻ አድርገዋል። አምባሳደር ፍጹም በዚሁ ወቅት እንዳሉት ጽንፈኛው የህወሓት ቡድን ባለፉት ሁለት አመታት መንግስት ለሰላም እና…
ቢዝነስ በሩሲያ ኢትዮጵያን የተመለከተ የቢዝነስ ፎረም ተካሄደ Tibebu Kebede Dec 1, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሩሲያ ኢትዮጵያን የተመለከተ የቢዝነስ ፎረም ተካሄደ። በቪዲዮ ኮንፈረንስ የተካሄደውን ፎረም በሩሲያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ያዘጋጀው ነው። ፎረሙ በኢትዮጵያ ያሉ መልካም የኢንቨስትመንት አማራጮችን ለማስተዋወቅ ያለመ ነው ተብሏል። ከዚህ…
የሀገር ውስጥ ዜና 480 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 1 ሺህ 109 ሰዎች ደግሞ ከቫይረሱ አገግመዋል Tibebu Kebede Dec 1, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ ለ4 ሺህ 968 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 480 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ይህን ተከትሎም እስካሁን ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 110 ሺህ 554 ደርሷል። በሌላ…
የዜና ቪዲዮዎች የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ከትግራይ ተወላጆች ጋር በወቅታዊ ሃራዊ ጉዳይ ዙሪያ ተወያዩ Tibebu Kebede Dec 1, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=TcwQWHJly6I