የሀገር ውስጥ ዜና ከሆስፒታል ህጻን የሰረቀችው ግለሠብ በቁጥጥር ስር ዋለች Tibebu Kebede Nov 30, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከደብረ ማርቆስ ሪፈራል ሆስፒታል ህጻን የሰረቀችው ግለሠብ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋለች። በደብረ ማርቆስ ሪፈራል ሆስፒታል ከስናን ወረዳ ሆስፒታል አንድ ልጅ ወልዳ አንደኛውን ለመውለድ ያልቻለችው እናት ህጻን ሰርቃለች፡፡ ግለሠቧ ሆስፒታሉ ውስጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሌተናል ጄኔራል ባጫ ደበሌ በህወሓት ታጣቂ ቡድን ንብረታቸው የተዘረፈባቸውና የተፈናቀሉ ተጎጂዎችን በመጎብኘት ድጋፍ አደረጉ Tibebu Kebede Nov 30, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የራያ ግንባር አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ባጫ ደበሌ በህወሓት ታጣቂ ቡድን ንብረታቸው የተዘረፈባቸውና ተፈናቅለው በተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ ተጎጂዎችን በመጎብኘት ድጋፍ አደረጉ። ሌተናል ጄኔራል ባጫ ደበሌ በራያ ግንባር ታጣቂ ቡድኑ ውድመት…
የሀገር ውስጥ ዜና የምክር ቤቱ አባላት የህወሓት የጥፋት ቡድን እና ኦነግ ሸኔ በሽብርተኝነት እንዲፈረጁ ጠየቁ Tibebu Kebede Nov 30, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ 5ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዓመት የስራ ዘመን 2ኛ ልዩ ስብሰባውን አካሄደ። ምክር ቤቱ ልዩ ስብሰባውን በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት በሚገኘው መሰብሰቢያ አዳራሽ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…
ስፓርት ሴኔጋላዊው አማካይ ፓፓ ቦባ ዲዮፕ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ Tibebu Kebede Nov 30, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሴኔጋላዊው አማካይ ፓፓ ቦባ ዲዮፕ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ። ዲዮፕ በ42 አመቱ ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱን ቢቢሲ ዘግቧል። አማካዩ ረዘም ላለ ጊዜ በነበረበት በሽታ ምክንያት ህይወቱ ማለፉም ነው የተሰማው። ቦባ ዲዮፕ በፈረንጆቹ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጁንታው መወገድ ዋነኛ ተጠቃሚ የሚሆነው የትግራይ ህዝብ ነው – አቶ አሻድሊ ሃሰን Tibebu Kebede Nov 29, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መቐለ መሽጎ በነበረው የህወሓት ጁንታ መወገድ ዋነኛ ተጠቃሚ የሚሆነው የትግራይ ህዝብ ነው ሲሉ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሃሰን ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድሩ የሃገር መከላከያ ሠራዊት መቐለን በመቆጣጠሩ የእንኳን ደስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ተጨማሪ 604 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 1 ሺህ 65 ሰዎች ደግሞ ከቫይረሱ አገግመዋል Tibebu Kebede Nov 29, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ለ5 ሺህ 466 ሰዎች የላቦራቶሪ ተደርጎ 604 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአጠቃላይ እስካሁን ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 109 ሺህ 534 መድረሱንም ነው ሚኒስቴሩ ያስታወቀው።…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ክልል ህገ-ወጥ የጦር መሳሪያ ይዘው ለማምለጥ በሞከሩ አዘዋዋሪዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ Tibebu Kebede Nov 29, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ኢታንግ ልዩ ወረዳ ህገ-ወጥ የጦር መሳሪያ አዘዋዋሪዎች ከጸጥታ አካላት ለማምለጥ ባደረጉት የተኩስ ልውውጥ እርምጃ እንደተወሰደባቸው የክልሉ ፓሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ኮማንደር ኡማን ኡጋላ እንደተናገሩት…
የሀገር ውስጥ ዜና የህወሃት ጁንታ አስቦት የነበረው ሀገር የማፍረስ ህልም ከሽፏል- የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት Tibebu Kebede Nov 29, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህወሃት ጁንታ አስቦት የነበረው ሀገር የማፍረስ ህልም መክሸፉን የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ገለጸ። የህወሓት ጁንታ ለመቆጣጠር እስካሁን በተመዘገበው ድልም ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት አስተላልፏል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ ከተማ በጎዴ እና በአሶሳ ከተሞች ስም ትምህርት ቤቶች ተሰየሙ Tibebu Kebede Nov 29, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በሶማሌ ክልል ከተማዋ ጎዴ እና በቤንሻንጉል ጉሙዝ ዋና ከተማ አሶሳ ስም ትምህርት ቤቶች ተሰየሙ። ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ከሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ ፣የአዲሰ አበባ ምክር ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና ህዝቦች በአንድነት፣ በመተሳሰብና በወንድማማችነት እንዳይኖሩ ትልቅ እንቅፋት ሆኖ የቆየው የጁንታው ቡድን ላይመለስ ፈራርሷል፡- ብልፅግና ፓርቲ Tibebu Kebede Nov 29, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ህብረ ብሄራዊ አንድነት ሁሌም ያሸንፋል ሲል የብልፅግና ፓርቲ ፓርቲ አስታወቀ። የብልፅግና ፓርቲ በወቅታዊ ጉዳይ መግለጫ መግለጫ አውጥቷል። በመግለጫው በሀገሪቱ ባለፉት ሁለት አመታት ተኩል የህዝቡን እውነተኛ የዴሞክራሲ ጥያቄ ለመመለስ እና…