Fana: At a Speed of Life!

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ በጅቡቱ የሚገኙ የሎጀስቲክ መሰረተ ልማቶችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በጅቡቱ የሚገኙ የሎጀስቲክ መሰረተ ልማቶችን ጎበኙ። በዚህ ወቅት ፕሬዚዳንቷ ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ወሳኝ የሆነውን የሎጀስቲክ መሰረተ ልማት አቅም ማሻሻል የሚቻልበትን ሁኔታ በተመለከተ ውይይት አድርገዋል። ለሁለት ቀናት…

ኢትዮጵያ ዜጎቿን መልሳ ለማቋቋም እየሰራች ነው – አቶ ዛዲግ አብርሃ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መንግስት በስደት ሱዳን የሚገኙ ዜጎችን በትግራይ ክልል መልሶ የማቋቋም ስራ እየሰራ መሆኑን በጠቅላይ ሚኒስትር ፅሕፈት ቤት የዴሞክራሲ ማዕከል ግንባታ ሚኒስትር አቶ ዛዲግ አብርሃ ገለጹ። አቶ ዛዲግ ህወሓት በትግራይ ቴሌኮምን ጨምሮ በርካታ የመሰረተ…

የተቀናጀ የሎጅስቲክስ አገልግሎት መቅረቡ ለሰራዊቱ ድል የላቀ ሚና ነበረው – ሜ/ጄ አብዱራህማን እስማኤል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህብረት ሎጀስቲክስ ዋና መምሪያ ኃላፊ ሜጀር ጄነራል አብዱራህማን እስማኤል የተቀላጠፈና የተቀናጀ የሎጀስቲክስ አገልግሎት መሰጠቱ ሰራዊቱ ጁንታውን ከስራ ውጭ እንዲያደርግ የላቀ ሚና እንደነበረው ተናገሩ፡፡ ከሃዲው የህውሓት ቡድን ባልተጠበቀ ሁኔታ…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ በጁቡቲ ብሄራዊ ምክር ቤት ንግግር አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በጅቡቲ ብሄራዊ ምክር ቤት በመገኘት ንግግር አድርገዋል። በምክር ቤቱ በክብር እንግድነት የተገኙት ፕሬዚዳንቷ በደም፣ ባህል ፣ ሀይማኖት እና ቋንቋ ጥልቅ ግንኙት ስላላቸው የሁለቱ ሀገራት የተለየ ግንኙነት ገለፃ…

በመጪው ሐሙስ የሚጀመረውን የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና አስመልክቶ ምክክር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ህዳር 24 ቀን የሚጀመረውን የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ቅድመ ዝግጅትን አስመልክቶ ምክክር መካሄዱን የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ ምክክሩ በፈተና ጣቢዎች ሊደረጉ በሚገቡ የግብዓት ዝግጅቶች፣ በጸጥታ፤ በኮቪድ 19 እና በበጀትና ሌሎች…

በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የጨረር ህክምና መሳሪያ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ የመጀሪያው የጨረር ህክምና መሳሪያ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀመረ:: በጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ቀደም ሲል የካንሰር የጨረር ህክምና ይሰጥ የነበረ…

ኢራን ባለፈው አርብ የተገደሉባትን የኒውክሌር ሊቋን ቀበረች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢራን ባለፈው አርብ የተገደሉባትን ከፍተኛ የኒውክሌር ተማራማሪ ሞሺን ፋክህሪዛዴህ በዛሬው ዕለት ቀብራለች። ኢራን እያበለፀገች የሚገኘውን ኒውክሌር በግምባር ቀደምትነት እና በዋነኝነት ሲመሩ የነበሩት ሞሺን ፋክህሪዛዴህ ናቸው። ሀገሪቱ በዘርፉ…

295 ዜጎች ከሳዑዲ ዓረቢያ ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 295 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ዜጎች ወደሀገራቸው እንዲመለሱ የኢትዮጵያ መንግስትና የሳዑዲ ዓረቢያ መንግስት በትብብር መስራታቸውን ሚኒስቴሩ ገልጿል፡፡ ከስደት ተመላሽ ዜጎች…

የትምህርት መረጃና አስተዳደር ስርዓትን ለማሻሻል እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የትምህርት መረጃና አስተዳር ሥርዓትን ለማሻሻል እየተሰራ መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የሚኒስቴሩ የትምህርት መረጃና አስተዳደር ስርዓት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ተወካይ አቶ ሰብስብ ለማ እንዳሉት÷…

በአሚሶም የ32ኛ ሞተራይዝድ ሻለቃ የሰራዊት በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ መወያየቱን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአሚሶም ሴክተር ሶስት የተሰማራው የ32ኛ ሞተራይዝድ ሻለቃ የሰራዊት አባላት በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ውይይት ማድረጋቸው ተገለጸ፡፡ ውይይቱን የመሩት የሴክተር ሶስት ዋና አዛዥ ብርጋዴር ጄነራል ዘውዱ ሰጥአርጌ እንደተናገሩት ፣ እዚህ ያለ…