Fana: At a Speed of Life!

ጠ/ሚ ሆነው በተሾሙበት ቀን የግል ጠባቂዎችን ወደ ቢሮ እና መኖሪያ ቤት እንዳያስገቡ የደህንነት ቡድን ይከለክላቸው እንደነበር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄ ምላሽ ሰጥተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሰጡት ምላሽ በ2010 ዓ.ም በአዲሱ አስተዳደር ሃላፊነት ሊኖራቸው በሚችሉ ሰዎች ላይ ህወሓት የክትትል ስርዓት ዘርግቶ ጫና…

የህወሓት ጁንታ በለውጥ ሃይሉ ላይ የእስር ትዕዛዝ በማውጣት የይስሙላ መንግስት ለማቋቋም ሲንቀሳቀስ ነበር – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህወሓት ጁንታ በለውጥ ሃይሉ ላይ የእስር ትዕዛዝ በማውጣት የይስሙላ መንግስት ለማቋቋም ሲንቀሳቀስ እንደነበር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በ5ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዓመት የስራ ዘመን 2ኛ ልዩ…

በአማራ ክልልና በመተከል ዞን አጎራባች አካባቢዎች የሚታየውን የሰላም እጦት ለመፍታት የሁለቱ ክልል የጋራ ጥምር ኮሚቴ ውይይት አካሄደ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራ ክልል እና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች አዋሳኝ በሆኑት በመተከል እና በአዊ ዞን በወቅታዊ የጸጥታ ጉዳይ ላይ በመምከር አስተማማኝ ሰላም ለማምጣት ጥምር ኮሚቴው ውይይት እካሄደ። ውይይቱ የአዊ ዞን አዋሳኝ በሆነው የመተከል ዞን በተደጋጋሚ…

ሱዳን ከኢትዮጵያ በምትዋሰንበት ድንበር አካባቢ የጦር መሳሪያ ያዘች

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሱዳን ከኢትዮጵያ በሚያዋስናት ድንበር አቅራቢያ በርካታ የጦር መሳሪያዎች መያዟን አስታወቀች፡፡ የጦር መሳሪያዎቹ ከሰላ ግዛት አካባቢ የተያዙ ሲሆን፥ ቀላል እና ከባድ መሳሪያዎችም ይገኙበታል፡፡ የፀጥታ ኃይሎች የጦር መሳሪያዎችን ሰሞኑን…

15ኛው የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች በዓል በሐረሪ ክልል ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 15ኛው የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች በዓል በሐረሪ ክልል ተከበረ። በዓሉ "የህዝቦች እኩልነትና አንድነት ለጋራ ብልፅግና" በሚል መሪ ቃል መከበሩን ከክልሉ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።…

ሶቦና ሪል ስቴት እና ኮንስትራክሽን አክሲዮን ማህበር 4 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሶቦና ሪል ስቴት እና ኮንስትራክሽን አክሲዮን ማህበር 4 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር ግምት ያላቸው 100 ሰንጋዎችን እና 150 በግ እና ፍየል ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አደረገ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር…

ሶማሊያ በኬንያ የሚገኙትን አምባሳደሯን በመጥራት የኬንያ አምባሳደር ከሞቃዲሾ እንዲወጡ አዘዘች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሶማሊያ መንግስት ኬንያ በውስጥ ጉዳይ ጣልቃ ገብታለች በማለት በናይሮቢ ለሚገኙት አምባሳደር መሀመድ አህመድ ኑር ታርዛን ጥሪ አደረገች። በተመሳሳይ በሶማሊያ የሚገኙት የኬንያ አምባሳደር ሉቃስ ቱምቦ ለምክክር ሶማሊያን ለቀው እንዲወጡም አሳስባለች።…

መንግስት በአዲስ አበባ የሚገኘውን የደቡብ ሱዳን አምባሳደር ሸኘ የሚለው መረጃ ሀሰት መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የኢፌዴሪ መንግስት በአዲስ አበባ የሚገኘውን የደቡብ ሱዳን አምባሳደር ወደ ሀገሩ ሸኘ የሚለው የሀሰት መረጃ መሆኑን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ አስታወቀ፡፡ መረጃው ከእውነት የራቀ መሆኑን ገልፆ፣ የሀሰት ፕሮፓጋንዳው በህወሓት ጁንታ…

በሀገር ክህደት ወንጀል የተጠረጠሩ የጦር መኮንኖች ቤት በተደረገ ብርበራ በግለሰቦች እጅ መያዝ የሌለባቸዉ የጦር መሳሪያዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሀገር ክህደት ወንጀል የተጠረጠሩ የጦር መኮንኖች ቤት በተደረገ ኦፕሬሽንና ብርበራ በግለሰቦች እጅ መያዝ የሌለባቸዉ የጦር መሳሪያዎች ተያዙ። ከሀዲ ጁንታዉ የህዉሃት ቡድን እንደ ሀገር ብጥብጥና ቀውስ ለማድረስ አልሞ ረጅም አመታት በመዘጋጀት ጥቃት…

ከሆስፒታል ህጻን የሰረቀችው ግለሠብ በቁጥጥር ስር ዋለች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከደብረ ማርቆስ ሪፈራል ሆስፒታል ህጻን የሰረቀችው ግለሠብ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋለች። በደብረ ማርቆስ ሪፈራል ሆስፒታል ከስናን ወረዳ ሆስፒታል አንድ ልጅ ወልዳ አንደኛውን ለመውለድ ያልቻለችው እናት ህጻን ሰርቃለች፡፡ ግለሠቧ ሆስፒታሉ ውስጥ…