Fana: At a Speed of Life!

በምርጫ ወቅት ሊኖር በሚገባው የኮቪድ 19 ጥንቃቄ ዙሪያ ምክክር ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምርጫ ወቅት ሊኖር በሚገባው የኮቪድ 19 ጥንቃቄ ዙሪያ ያተኮረ ምክክር ተካሄደ፡፡ የብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ባዘጋጀው ምክክር መድረክ ላይ የሲቪል ማህበራት እና የመገናኛ ብዙሃን ተሳትፈዋል። የብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ለምርጫው የጥንቃቄ እርምጃ…

140 ስደተኞች በሴኔጋል የባህር ዳርቻ ሰጠሙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 140 ስደተኞች በሴኔጋል የባህር ዳርቻ መስጠማቸውን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታወቀ፡፡ ድርጅቱ እንዳስታወቀው 200 ስደተኞችን የጫነች ጀልባ በባህር ዳርቻው አቅራቢያ ሰጥማለች፡፡ ከአደጋው 60 ሰዎችን ማትረፍ መቻሉንም…

የአማራና የኦሮሞ የፖለቲካ ፓርቲዎች በአዳማ እየመከሩ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራና የኦሮሞ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ የምክክር መድረክ በአዳማ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ በኦሮሚያ እና በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች ተሳታፊዎች ናቸው፡፡ የምክክር መድረኩ በኢትዮጵያ የዴሞክራሲያዊ ስርዓት…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ በኦሮሚያ ጎሮ ጉቱ ወረዳ የአንበጣ መንጋ ያደረሰውን ጉዳት ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኦሮሚያ ጎሮ ጉቱ ወረዳ የአንበጣ መንጋ ያደረሰውን ጉዳት ጎብኝተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሶማሌ ክልል እና በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ሲያደርጉ የነበረውን የልማት ፕሮጀክት ጉብኝቶችን በማገባደድ ነው በኦሮምያ…

ባለፉት 24 ሰዓታት481 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 867 ሰዎች አገግመዋል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ ለ7 ሺህ 773 ሰዎች የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ ተደርጎ 481 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። በሌላ በኩል 867 ሰዎች ከቫይረሱ ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ እስካሁን ድረስ 50 ሺህ753 ሰዎች…

የኦሮሚያ ቤተ ክህነት በሚል የተቋቋመው ኮሚቴ ያነሳቸው ችግሮች በጠቅላይ ቤተ-ክህነት እንዲፈቱ ዕርቅ ፈጸመ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ቤተ ክህነት ለማቋቋም ሲሰራ የቆየው የኦሮሚያ ቤተ ክህነት አደራጅ ኮሚቴ ያነሳቸው ችግሮች በጠቅላይ ቤተ ክህነት ስር እንዲፈቱ ከቅዱስ ሲኖዶስ ጋር ዕርቅ መፈጸሙን ገለፀ። ኮሚቴው ከጠቅላይ ቤተ-ክህነት ጋር የነበረው ልዩነት ባነሳቸው…

ከተማ አቀፍ የመምህራን የምስጋናና የእውቅና አሰጣጥ መርሃ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) "መምህራን በቀውስ ውስጥ ይመራሉ ፣ መጪውንም ይተነብያሉ!" በሚል መሪ ቃል አምስተኛው ከተማ አቀፍ የመምህራን ቀን የምስጋና እና የዕውቅና መርሐግብር ተካሂዷል። በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የተዘጋጀው የምስጋናና…

ከምስራቅ ቤዝ በሚነሱ አውሮፕላኖች ኬሚካል ርጭት በሶማሌ ክልል የተከተሰው የአንበጣ መንጋ በቁጥጥር ስር እየዋለ ነው-ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሶማሌ ክልል የአንበጣ መንጋ ያደረሰውን ጉዳት ጎበኙ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ጉብኝቱን አስመልክተው በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው እንዳሉት ÷ ከምስራቅ ቤዝ በሚነሱ አውሮፕላኖች ኬሚካል ርጭትም መንጋው…