Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያን የጨርቃ ጨርቅ ኢንዱስትሪ ለመደገፍ የሚውል የ6 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ያለውን የጨርቃ ጨርቅ ኢንዱስትሪ ለመደገፍ ብሪታኒያ እና ጀርመን 6 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ይፋ አድርገዋል። ሁለቱ ሀገራት ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር በመተባበር ይፋ ያደረጉት ድጋፍ በጨርቃ ጨርቅ ኢንዱስትሪው በርካታ ሰዎች…

የተፈጥሮ ፀጋን በርካሽ በመስጠት በውድ የሚገዛበት ሂደት የሚያበቃበት ዘመን ላይ መድረሳችን አይቀሬ ነው – ኢ/ር ታከለ ኡማ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የማዕድን እና ነዳጅ ሚኒስትር ኢንጂነር ታከለ ኡማ በጉራጌ ዞን የሚገኘውን የሲልከን ማምረቻ ጎብኝተዋል፡፡ ማምረቻው ለሴራሚክ፣ ለብርጭቆ ፋብሪካ፣ ለመስታወት ሥራዎች እና ለተለያዩ ቁሳቁሶች መስሪያነት የሚያገለግል መሆኑ ታውቋል፡፡…

ኢትዮጵያውያን የፕሬዚዳንት ትራምፕን አስተያየት በመቃወም በዋሽንግተን ዲሲና በለንደን ሰልፍ አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕን አስተያየት በመቃወም ኢትዮጵያውያን በለንደን እና በዋሽንግተን ዲሲ የተቃውሞ ሰልፍ አካሄዱ። በአሜሪካዋ ዋሽንግተን ዲሲ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከሰሞኑ የኢትዮጵያ…

ሕዳሴ ግድብን ከደለል ለመታደግና የዓባይ ተፋሰስን በቆላ ቀርከሀ ለማልማት ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን ከደለል ለመታደግ የዓባይ ተፋሰስን በቆላ ቀርከሀ ማልማት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ፡፡ ስምምነቱን የአካባቢ ደን እና አየር ንብረት ለውጥ ኮሚሽን፣ የአካባቢና ደን ምርምር ኢንስቲቲዩት፣ ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ…

የህዳሴ ግድብ ግንባታ የአባይን የውሃ ተፈጥሯዊ ፍሰት አይቀይርም – አምባሳደር አለማየሁ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህዳሴ ግድብ ግንባታ የአባይን የውሃ ተፈጥሯዊ ፍሰት እንደማይቀይርና ግንባታው እንደማይቆም በሩሲያ የኢትዮጵያ አምባሳደር አለማየሁ ተገኑ ገለጹ። አምባሳደር አለማየሁ ተገኑ በየዕለቱ ከሚታተው ኮምሶሞለስካያ ፕራቫድ ጋዜጣ…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለገበታ ለሀገር ፕሮጀክት 1 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር አበረከተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለገበታ ለሀገር ፕሮጀክት 1 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር አበረከተ፡፡ የገንዘብ ድጋፉን የባንኩ አመራሮች ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስረክበዋል።   ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባንኩ የህዝብ እንደመሆኑ መጠን…

የገዳ ስርዓት አበርክቶዎች ላይ ያተኮረ ኮንፈረንስ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የገዳ ስርዓት አበርክቶዎች ላይ ትኩረቱን ያደረገ ዓለም አቀፍ ኮንፈረንስ ተካሄደ። በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የተካሄደው ኮንፈረንስ በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የገዳ እና የባህል ኢንስቲቲዩት የተዘጋጀ ነው፡፡ በኮንፈረንሱ ላይ የኦሮሚያ ክልል ባህልና…

ኢትዮጵያ በናይል ወንዝ ላይ ያላትን ፍትሃዊ ተጠቃሚነት የምታስከብርበት ወሳኝ ወቅት ላይ ትገኛለች – አምባሳደር ረታ ዓለሙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ በናይል ወንዝ ላይ ያላትን ፍትሃዊ ተጠቃሚነት የምታስከብርበት ወሳኝ ወቅት ላይ መሆኗን በእስራኤል የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ረታ ዓለሙ ተናገሩ፡፡   አምባሳደሩ ይህንን ያሉት በእስራኤል የኢትዮጵያ ኤምባሲ…

ራክሲኦ ግሩፕ በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የግል የመረጃ ቋት ማዕከል ሊገነባ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ራክሲኦ ግሩፕ ዓለም አቀፍ እውቅና የተሰጠውን በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የግል የመረጃ ቋት ማዕከል በአዲስ አበባ ሊገነባ መሆኑን አስታወቀ። የመረጃ ማዕከሉን ለመገንባት የሚያስችለውን ቦታ በአዲስ አበባ የአይሲቲ ፓርክ ያገኘ ሲሆን በፈረንጆቹ 2021…