የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የገጽ ለገጽ ትምህርት ህዳር 21 እንደሚጀመር ተገለጸ Abrham Fekede Nov 27, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የገጽ ለገጽ ትምህርት ህዳር 21 እና 28 2013 ዓ.ም እንደሚጀመር የመዲናዋ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ። ቢሮው በግል ትምህርት ቤቶቸ ከ1ኛ ክፍል ጀምሮ ህዳር 21 2013 ዓ.ም እንደሚጀመር ከከተማ አስተዳደሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሱሉልታ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ12 ሰዎች ህይወት አለፈ Tibebu Kebede Nov 27, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል የፊንፊኔ ዙሪያ ልዩ ዞን ሱሉልታ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ12 ሰዎች ህይወት አለፈ። የትራፊክ አደጋው በዛሬው እለት ከቀኑ 8 ሰዓት ገደማ ላይ መድረሱን ከሱሉልታ ወረዳ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጽህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቋሚ ኮሚቴው ኮሮና ቫይረስን ለመከላከል በትኩረት እየተሰራ መሆኑን ገለጸ Feven Bishaw Nov 27, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሴቶች፣ ህጻናትና ማኅበራዊ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የሴቶች፣ ህጻናትና ወጣቶች ጉዳይ ሚኒስቴር የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን በመከላከልና መቆጣጠር ረገድ እያከናወናቸው ያሉ ስራዎችን አስመልክቶ የመስክ ምልከታ…
የሀገር ውስጥ ዜና በእነ ጃዋር መሀመድ የክስ መዝገብ ተከሳሾች ባቀረቡት ቅሬታ ላይ ዐቃቤ ህግ የፅሁፍ መቃወሚያውን አቀረበ Abrham Fekede Nov 27, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 18፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ዐቃቤ ህግ በእነ ጃዋር መሀመድ የክስ መዝገብ ተከሳሾች ባቀረቡት ቅሬታ ላይ የፅሁፍ መቃወሚያውን አቀረበ፡፡ የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 1ኛ የወንጀል ችሎት የዐቃቤ ህግን መቃወሚያ ለመስማት ለህዳር 18 ቀን 2013 ዓ.ም በሰጠው ቀጠሮ መሰረት ዐቃቤ…
የሀገር ውስጥ ዜና ተቋሙ አዲስ የቆጣሪ ማንበቢያ ዘመናዊ መሳሪያ በስራ ላይ አዋለ Tibebu Kebede Nov 27, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 18 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ የቆጣሪ ማንበቢያ መሣሪያ ስራ ላይ ማዋሉን አስታወቀ፡፡ አዲሱ የቆጣሪ ማንበቢያ መሳሪያ ኮመን ሜትር ሪዲንግ ኢንስትሩመንት /CMRI/ የተሰኘ በእጅ የሚያዝ ዘመናዊ መሳሪያ ነው…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የግብፁ ፕሬዚዳንት ነገ በደቡብ ሱዳን ጉብኝት ሊያደርጉ ነው Tibebu Kebede Nov 27, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 18 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የግብጹ ፕሬዚዳንት አብዱል ፈታህ አል ሲሲ በነገው ዕለት በደቡብ ሱዳን ጉብኝት እንደሚያደርጉ ተገለፀ። ፕሬዚዳንት አብዱል ፈታህ አል ሲሲ በነገው ዕለት ጁባ የሚገቡ ሲሆን ከደቡብ ሱዳኑ ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ጋር ውይይት እንደሚያደርጉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያና ሶማሌ ክልል አፋን ኦሮሞና ሶማልኛን በሁለቱ ክልሎች ማስተማር በሚቻልባቸው ሁኔታዎች ላይ መከሩ Tibebu Kebede Nov 27, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሚያና ሶማሌ ክልል አፋን ኦሮሞና ሶማልኛን በሁለቱ ክልሎች ማስተማር በሚቻልባቸው ዝግጅቶች ላይ ተወያዩ፡፡ የኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ቶላ በሪሶና የሶማሌ ክልል አቻቸው አቶ መሀመድ ፈታህ መሀመድ በዝግጅቶቹ ላይ ውይይት አድርገዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ከአፍሪካ ህብረት ልዑክ ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Nov 27, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 18፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአፍሪካ ህብረት ልዑክ ጋር መወያየታቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ልዑኩን በጽህፈት ቤታቸው ነው ተቀብለው ያነጋገሩት፡፡ ከልዑካኑ መካከል የቀድሞ የላይቤሪያ ፕሬዚዳንT ኤለን…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ እና የሳሲጋ ወረዳ ነዋሪዎች ለሃገር መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አደረጉ Feven Bishaw Nov 27, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ እና በኦሮሚያ ክልል በምስራቅ ወለጋ ዞን የሳሲጋ ወረዳና የአከባቢው ነዋሪዎች ለሃገር መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አድርገዋል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ህግን ለማስከበር ራሱን…
የሀገር ውስጥ ዜና የቅድመ ክፍያ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ለማግኘት ባለው ረጅም ሰልፍ ምክንያት እየተጉላላን ነው- ቅሬታ አቅራቢዎች Tibebu Kebede Nov 27, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቅድመ ክፍያ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ለማግኘት ባለው ረጅም ሰልፍ ምክንያት መጉላላታቸውን ቅሬታ አቅራቢዎች ይናገራሉ። ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ቅሬታቸውን ያቀረቡት ተገልጋዮች በተለይም በዚህ ሳምንት የቅድመ ክፍያ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ካርድ…