Fana: At a Speed of Life!

በአዲስ አበባ የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ህዳር 24 እና 25 ቀን ይሰጣል 

አዲስ አበባ፣ ህዳር 18፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ህዳር 24 እና 25 ቀን እንደሚሰጥ ተገለጸ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ዛሬ ይፋ እንዳደረገው ፈተናው በሁለት ቀናት ይሰጣል፡፡ ትምህርት ቢሮው ተማሪዎች በተጠቀሱት…

ደቡብ ኮሪያ እና ቻይና በሰሜን ኮሪያ የኒውክሌር ፕሮግራም ዙሪያ ለመምከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 18፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ደቡብ ኮሪያና ቻይና በሰሜን ኮሪያ የኒውክሌር መርሃ ግብር ዙሪያ በከፍተኛ ባለስልጣናት ደረጃ ለመምከር መስማማታቸውን አስታወቁ፡፡ ይህ የተሰማው የደቡብ ኮሪያው ፕሬዚዳንት ሙን ጃ ኢን ከቻይና ከፍተኛ ባለስልጣናት ጋር ከተወያዩ በኋላ ነው ተብሏል፡፡…

ዶናልድ ትራምፕ በምርጫው መሸነፋቸውን ሊቀበሉ እንደሚችሉ ፍንጭ ሰጡ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በምርጫው መሸነፋቸውን ሊቀበሉ እንደሚችሉ ተናገሩ፡፡ ፕሬዚዳንት ትራምፕ በምርጫው በጆ ባይደን መሸነፋቸውን አምነው ሊቀበሉና ነጩን ቤተ መንግስት ሊለቁ እንደሚችሉ ፍንጭ ሰጥተዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ ከጋዜጠኞች…

ህግን የማስከበር እምርጃው የትግራይን ህዝብ ከህወሓት ጁንታ የመከላከል ዓላማ ያለው ነው – አቶ አህመድ ሽዴ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 18 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መንግስት በትግራይ ክልል እየወሰደ የሚገኘው ህግን የማስከበር እምርጃ የትግራይን ህዝብ ከህወሓት ጁንታ የመከላከል ዓላማ ያለው መሆኑን የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ ገለፁ። የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ መንግስት በትግራይ ክልል…

መንግስት በትግራይ በጀመረው ህግ የማስከበር ዘመቻ ውስጥ የሶስተኛ ወገን ተሳትፎ አያስፈልግም – አምባሳደር መለሰ አለም

አዲስ አበባ፣ ህዳር 18፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በኬንያ የኢፌዴሪ አምባሳደር መለሰ አለም "የፌዴራል መንግስት በትግራይ ክልል በጀመረው የህግ ማስከበር ዘመቻ ውስጥ የሶስተኛ ወገን ተሳትፎ አያስፈልግም" ሲሉ ተናገሩ። የኢትዮጵያ መንግስት በውስጥ ጉዳዩ ላይ የሌሎች ሀገራት ጣልቃ ገብነት…

በመዲናዋ ያለ ደረሰኝ ሽያጭ ሲያከናውኑ የነበሩ ከ22 በላይ ድርጅቶች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ያለ ደረሰኝ ሽያጭ ሲያከናውኑ የነበሩ ከ22 በላይ ድርጅቶች መያዙን የከተማ አስተዳደሩ ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ። የአዲስ አበባ ከተማ ገቢዎች ቢሮ ባደረገው ድንገተኛ ክትትል ድርጅቶቹን በህግ ቁጥጥር…

ምክትል ጠ/ሚ አቶ ደመቀ መኮንን ከፈረንሳይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዦ ኢቭ ለድሪዮ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከፈረንሳይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዦ ኢቭ ለድሪዮ ጋር ተወያዩ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዚህ ወቅት በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ ገለፃ አድርገውላቸዋል። በትግራይ…