Fana: At a Speed of Life!

ያለንበት ምእራፍ የተጀመሩ የልማት፣ የሰላምና የስርዓት ግንባታ ስራዎች ማስቀጠል የሚያስፈልግበት ነው- አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 17፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) “ያለንበት ምእራፍ የተጀመሩ የልማት፣ የሰላምና የስርዓት ግንባታ ስራዎች ሙቀተን በጠበቀ መልኩ ማስቀጠል የሚያስፈልግበት ነው” አሉ የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ገለፁ። ርእሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ በዛሬው እለት…

ህግ በማስከበር ላይ ለሚገኘው መከላከያ ሰራዊትናለአማራ ልዩ ሀይል የህክምና አገልግሎት ሲሠጡ የቆዩ የህክምና ባለሙያዎች አቀባበል ተደረገላቸው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 17፣ 2013 (ኤፍቢሲ)በትግራይ ክልል እየተካሄደ በሚገኘው የህግ ማስከበር እርምጃ ወደ ግንባር ዘምተው የነበሩ የህክምና ባለሙያዎች አቀባበል ተደርጎላቸዋል። አቀባበል የተደረገላቸው በመጀመሪያው ዙር ወደስፍራው ያቀኑ የጤና ባለሙያዎችን ሲሆኑ÷የጤና ባለሙያዎቹ በሶስት…

በአዲስ አበባ ከ55 ሺህ ብር በላይ ሀሰተኛ ባለ 200 የብር ኖት ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 17፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በአዲስ አበባ በልደታ ክፍለ ከተማ ከ55ሺ ብር በላይ ሀሠተኛ ባለ200 የብር ኖቶች መያዙን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። ከተያዘው የብር ኖት ባለፈ አራት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር አውሎ ምርመራ እያጣራ እንደሚገኝ…

አላስፈላጊ የዋጋ ንረት እንዳይከሰት በሚደረጉ ጥረቶች ላይ ሸማቹና የንግዱ ህብረተሰብ ከመንግስት ጎን ሊቆም ይገባል- የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ህዳር 17፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አላስፈላጊ የዋጋ ንረት እንዳይከሰት በሚደረጉ ጥረቶች ላይ ሸማቹና የንግዱ ህብረተሰብ ከመንግስት ጎን ሊቆም እንደሚገባ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ገለፀ። የኢፌዴሪ ንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር እየተወሰደ ያለውን የህግ የበላይነትን የማስከበር…

በሰሜን ዕዝ ላይ ጥቃት እንዲፈጸም አድርገዋል በሚል የተጠረጠሩት ከፍተኛ መኮንኖች ለ2ኛ ጊዜ ፍርድ ቤት ቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 17፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሀገር መከላከያ ሰራዊት የሰሜን ዕዝ ሬዲዮ ግንኙነት በማቋረጥ በጦሩ ላይም አሰቃቂ የግድያ ወንጀል፤ የአካል ጉዳትና የጦር መሳሪያ ዝርፊያ እንዲፈፀም አድርገዋል ተብለው የተጠረጠሩ 7 ከፍተኛ መኮንኖች እና ሌሎች ከወታደራዊ መኮንኖች ውጪ ያሉ 5…

የመንግሥት የፋይናንስ ድርጅቶች በመጀመሪያው ሩብ ዓመት ከታክስ በፊት 3 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር አተረፉ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 17፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የመንግሥት የፋይናንስ ድርጅቶች በ2013 በጀት የመጀመሪያው ሩብ ዓመት ከታክስ በፊት 3 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር አተረፉ፡፡ በመንግሥት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር ኤጀንሲ ሥር በፋይናንስ ዘርፍ የሚገኙ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ የኢትዮጵያ…

56 ኢትዮጵያውያን ከቤሩት ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 17፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 56 ኢትዮጵያውያን ዜጎች ከቤሩት ወደ ኢትዮጵያ ተመለሱ፡፡ ዛሬ ወደ ሃገራቸው የተመለሱት በዘጠነኛው ዙር ወደ ኢትዮጵያ ለመመለስ ተመዝግበው ከነበሩ ሰነድ አልባ ዜጎች መካከል መሆናቸውን ከቤሩት የኢትዮጵያ ቆንስላ ጄኔራል ፅህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ…

በጋምቤላ ክልል በህወኃት ታቅዶ የነበረ የጥፋት ሴራ መክሸፉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 17፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በጋምቤላ ክልል በህወሃት ጁንታ ታቅዶ የነበረ የጥፋት ሴራ በህዝቡና በጸጥታ ኃይሉ የተቀናጀ ጥረት ማክሸፍ መቻሉን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ አስታወቁ። ጁንታው በክልሉ ዘርግቶት የነበረውን የጥፋት መረብ ሙሉ ለሙሉ ለመበጣጠስ በትኩረት…

የጋሸና ላሊበላ ሰቆጣ የአስፋልት ኮንክሪት መንገድ በተያዘው ዓመት እንደሚጠናቀቅ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 17፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 204 ነጥብ 8 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው የጋሸና ላሊበላ ሰቆጣ የአስፋልት ኮንክሪት መንገድ በመጠናቀቅ ላይ መሆኑ ተገለፀ። የጋሸና ላሊበላ ሰቆጣ መንገድ አካል የሆነው የጋሸና ብልብላ አስፋልት ኮንክሪት መንገድ ከአጠቃላይ 105 ኪሎ ሜትር ውስጥ…

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከመሬትና መሬት ነክ ከሆኑ ጉዳዮች አገልግሎት ላይ ተላልፎ የነበረው እገዳ ተነሳ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 17፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከመሬትና መሬት ነክ ከሆኑ ጉዳዮች አገልግሎት ላይ ተላልፎ የነበረው እግድ መነሳቱ ተገለፀ። የአግልግሎት እገዳው ከህዳር 11 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ መነሳቱን የከተማ አስተዳደሩ የፕሬስ ሴክሬታሪያት መረጃ…