Fana: At a Speed of Life!

1ሺህ 495ኛው የነብዩ መሐመድ መውሊድ በዓል ውስን አማኞች በተገኙበት በታላቁ አንዋር መስጊድ ይከበራል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት 1ሺህ 495ኛው የነብዩ መሐመድ የመውሊድ በዓል በታላቁ አንዋር መስጊድ ውስን ዓማኞች በተገኙበት እንደሚከበር ገለጸ፡፡   የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ፕሬዚዳንት…

የአሜሪካ መንግስትና የዓለም ባንክ ኢትዮጵያ ላይ የሚያደርጉት ጫና ተገቢ አይደለም – ዶክተር አረጋዊ በርሄ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካ መንግስትና የዓለም ባንክ በሕዳሴ ግድብ ምክንያት በኢትዮጵያ ላይ የሚያደርጉት ጫና ዓለም አቀፍ መርሆዎችን የጣሰና ኢ-ፍትሃዊ ነው ሲሉ የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ህዝባዊ ተሳትፎ ማስተባበሪያ ፅህፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር ተናገሩ።…

ጠ/ሚ ዐቢይ ለ1 ሺህ 495ኛው የነቢዩ መሐመድ የልደት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

ኢትዮጵያችን፣ የነቢዩ መሐመድን (ሰዐወ) ልደት የሚያከብሩ ሙስሊሞች፣ ከክርስቲያኖች፣ ከነባር እምነት ተከታዮች እና ከሌሎችም ወገኖቻቸው ጋር ሆነው፣ ለዘመናት በነጻነት ያቆዩዋት ሀገር ነች፡፡ ዛሬ፣ ከሙስሊም ወገኖቻችን ጋር ሆነን፣ የነቢዩ መሐመድን (ሰዐወ) 1495ኛውን ልደት ስናከብር፣…

ፔፕሲኮ የተባለው ኩባንያ በዘይት ምርት እና በምግብ ማቀነባበሪያ ዘርፎች የመሰማራት ፍላጎት እንዳለው ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካው ፔፕሲኮ ኩባንያ በኢትዮጵያ በዘይት ምርት፣ በምግብ ማቀነባበሪያ እና የተለያዩ የፍራፍሬ ጭማቂ ምርቶችን በማምረት ዘርፍ የመሰማራት ፍላጎት እንዳለው ገለፀ፡፡ በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ዶክተር ሽፈራው ተክለማሪያም ከኩባንያው…

ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲዎች በሚመለሱበት ወቅት ለችግር እንዳይጋለጡ ቅድመ ዝግጅት ተደርጓል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲዎች በሚመለሱበት ወቅት ለትራንስፖርት እና ለሌሎች ችግሮች እንዳይጋለጡ ቅድመ ዝግጅት መደረጉን የፌዴራል ትራንስፖርት ባለስልጣን አስታውቋል፡፡ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ተቋርጦ የቆየውን ትምህርት ለማስቀጠል ሁሉም…