Fana: At a Speed of Life!

“ሀገሬን ከማንኛውም ጥቃት ለመከላከል ከመከላከያ ሰራዊት ጎን እቆማለሁ!” በሚል መሪ ቃል ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 17፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)"ሀገሬን ከማንኛውም ጥቃት ለመከላከል ከመከላከያ ሰራዊት ጎን እቆማለሁ" በሚል መሪ ቃል ውይይት እየተካሄደ ይገኛል፡፡ ውይይቱ በአዲስ አበባ ሴቶችና ህፃናት ጉዳይ ፅህፈት ቤት ለመከላከያ ሰራዊቱ የተዘጋጀ መድረክ ሲሆን በኢንተር ኮንቲኔንታል ሆቴል…

የአራዳ ክ/ከተማ ሰራተኞች እና ነዋሪዎች ለመከላከያ ሰራዊት በአይነትና በገንዘብ የ70 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 17፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአራዳ ክፍለ ከተማ አመራሮች፣ ሰራተኞች እና ነዋሪዎች ለመከላከያ ሰራዊት በአይነትና በገንዘብ የ70 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረጉ፡፡ አመራሮቹና ነዋሪዎቹ "ከሃገራችን አልፎ የአህጉራችን ኩራት፣ አለኝታ እና የድል ተምሳሌት በሆነው የመከላከያ…

በድጎማ የሚቀርቡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ምርት ለመተካት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 17 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በድጎማ የሚቀርቡ መሰረታዊ የምግብ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ምርት ለመተካት እየተሰራ መሆኑን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ዘይት፣ ስኳርና ስንዴ ከ2003 ዓ.ም ጀምሮ በከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ ከውጭ እየገባ በመንግስት ድጎማ…

የቀድሞው የሱዳን ጠቅላይ ሚኒስትር ሳዲቅ አል-ማህዲ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ ፣ህዳር 17 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቀድሞው የሱዳን ጠቅላይ ሚኒስትር ሳዲቅ አል-ማህዲ በኮሮና ቫይረስ ለህልፈት መዳረጋቸው ተሰምቷል። ሳዲቅ አል-ማህዲ በተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች ሆስፒታል ከገቡ ከሶስት ሳምንት በኋላ በኮሮና ቫይረስ ህይወታቸው ማለፉን ቤተሰቦቻቸው እና…

ቋሚ ኮሚቴው በኦዲት ግኝቶች ላይ የእርምት እርምጃ ሊወሰድ እንደሚገባ አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 17፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደር እና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የፌደራል ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት በሠራተኛ ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የ2011 በጀት ዓመት የሂሳብ ኦዲት ሪፖርት ላይ ተወያይቷል፡፡ በውይይቱም ቋሚ ኮሚቴው…

የመከላከያ ሰራዊት የመጨረሻውንና ሶስተኛውን የዘመቻ ምዕራፍ እንዲፈፅም ትዕዛዝ መሰጠቱን ጠ/ሚ ዐቢይ አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 17፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የመከላከያ ሰራዊት የመጨረሻውንና ሶስተኛውን የዘመቻ ምዕራፍ እንዲፈፅም ትዕዛዝ እንደተሰጠው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ። “በዚህ ዘመቻ ለንፁሃን ሰዎች ከፍተኛ ጥንቃቄ እናደርጋለን፤ በህዝባችን ላብ የተሰራችው የመቐለ ከተማ…

የህወሓት የጥፋት ቡድን በማይካድራ የፈፀመውን አይነት እኩይ ተግባር በመቐለ ለመድገም እየተንቀሳቀሰ መሆኑን ኮሚሽኑ ገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህወሓት የጥፋት ቡድን በማይካድራ የፈፀመውን አይነት እኩይ ተግባር በመቐለ ለመድገም እየተንቀሳቀሰ መሆኑን የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ገለፀ፡፡ ኮሚሽኑ የቡድኑ እኩይ ዕቅድ መረጃ እንደደረሰውም አስታውቋል፡፡ በትግራይ ክልል የተጀመረው ሕግን…

ምክትል ጠ/ሚ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከእንግሊዝ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓለም አቀፍ ጉዳዮች እና ምክትል ብሄራዊ ደህንነት አማካሪ ሚስተር…

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከእንግሊዝ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓለምአቀፍ ጉዳዮች እና ምክትል ብሄራዊ ደህንነት አማካሪ ሚስተር ዴቪድ ኩኣሪ ጋር ለንደን ተገናኝተው መክረዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና…

ምክትል ጠ/ሚ አቶ ደመቀ መኮንን ከእንግሊዙ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶሚኒክ ራብ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በአውሮፓ የስራ ጉዟቸው ከእንግሊዝ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶሚኒክ ራብ ጋር ለንደን ላይ ተገኝተው ተወያይተዋል። ውይይታቸው በወቅታዊ የሃገሪቱ ጉዳይ እና በሁለቱ…

አምባሳደር ነብያት ጌታቸው ለኖርዌይ እና ካናዳ አምባሳደሮች በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ገለጻ አደረጉ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአልጄሪያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ነብያት ጌታቸው ከኖርዌይ እና ካናዳ አምባሳደሮች ጋር ተወያዩ። አምባሳደሩ ለኖርዌዩ አምባሳደር ኑት ላንጌላንድ እና ለካናዳው አምባሳደር ክርስቶፈር ዊልኪ መንግስት በትግራይ ክልል እየወሰደ ስላለው ህግን…