ባለፉት 24 ሰዓታት 518 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው፤ 556 ሰዎች ደግሞ ከቫይረስ አገግመዋል
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 5 ሺህ 283 የላቦራቶሪ ምርመራ 518 ሰዎች ኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል።
በዚህም በኢትዮጵያ በአጠቃላይ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 107 ሺህ 109 ደርሷል።…