የዜና ቪዲዮዎች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ በትግሪኛ ቋንቋ የሰጡት መግለጫ Feven Bishaw Nov 6, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=LtzR2S1lRC8
የሀገር ውስጥ ዜና በነዳጅ ምርቶች ዝውውር፣ ስርጭትና ግብይት ላይ ቁጥጥር እየተደረገ ነው Abrham Fekede Nov 6, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በነዳጅ ምርቶች ዝውውር፣ ስርጭትና ግብይት ችግር እንዳይፈጠር ቁጥጥርና ክትትል እየተደረገ መሆኑን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስትሩ የመሰረታዊ ሸቀጦች አቅርቦት የዋጋ ንረት እንዳይፈጠርም እየተሰራ ነው ብሏል…
የሀገር ውስጥ ዜና የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ታገሰ ጫፎ በእስራኤል ምክትል የደህንነት ሚኒስትር ከተመራ ልዑክ ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Nov 6, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ታገሰ ጫፎ በእስራኤል ምክትል የደህንነት ሚኒስትር ጋዲ ቫርካን ከተመራ ልዑክ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም በሁለቱ ሃገራት መካከል ያለውን…
የሀገር ውስጥ ዜና የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ተጨማሪ ማብራሪያ ሰጥቷል Tibebu Kebede Nov 6, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ መንግስት በህወሓት ውስጥ የሚገኝ ጽንፈኛ ቡድን ህገ መንግስቱን በመጣሱ የህግ የበላይነትን የማስከበር ስራን ለመስራት መገደዱን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታውቋል። ጽህፈት ቤቱ ባወጣው መግለጫ፥ ጥቅምት 24 2013 ዓ.ም ምሽት…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግስት እየወሰደ ያለውን እርምጃ ሃገርን የማዳን ጉዳይ እንጅ ከትግራይ ህዝብ ጋር እንደሚደረግ ጦርነት መመልከት አይገባም – አስተያየት ሰጭዎች Tibebu Kebede Nov 6, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መንግስት እየወሰደ ያለው እርምጃ ወንጀለኛ የህወሓት አባላትን የመያዝና ሃገርን የማዳን ጉዳይ እንጅ ከትግራይ ህዝብ ጋር የሚደረግ ጦርነት አድርጎ መመልከት እንደማይገባ አስተያየት ሰጭዎች ተናገሩ፡፡ የተለያዩ ክልል ነዋሪዎች መንግስት በህወሓት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ ኢትዮጵያ ለወንጀለኛ ቦታ የላትም አሉ Abrham Fekede Nov 6, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ኢትዮጵያ ለወንጀለኛ ቦታ የላትም አሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባስተላለፉት የትዊተር መልዕክታቸው የትግራይ ሕዝብ ሆነ ማንኛውም ዜጋ የወንጀለኞች መሸሸጊያ አይሆንም ብለዋል፡፡ አንቀጽ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና እስራኤል በሳይበር ደህንነት ዘርፍ በጋራ ለመስራት ተስማሙ Tibebu Kebede Nov 6, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና እስራኤል በሳይበር ደህንነት ዘርፍ በጋራ ለመስራት ስምምነት ላይ ደርሰዋል። የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ሹመቴ ግዛው ከእስራኤል ምክትል ደህንነት ሚኒስትር ጋዲ ይቫርካን ጋር በሳይበር…
የዜና ቪዲዮዎች የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የሰጠው መግለጫ Feven Bishaw Nov 6, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=xqgTCjJIAwQ&t=176s
የሀገር ውስጥ ዜና ግጭቱ ከትግራይ ህዝብ ጋር ሳይሆን በህወሓት ውስጥ ባለ ቡድን እና በኢትዮጵያ ህዝብ መካከል ነው- አቶ ሚኪ ተስፋዬ Tibebu Kebede Nov 6, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሴራ ፖለቲካ አራማጁ ህወሓት ምክንያት የተቀሰቀሰው ግጭት ከትግራይ ህዝብ ጋር የሚካሄድ ሳይሆን በህወሓት ውስጥ ባለ ቡድን እና በኢትዮጵያ ህዝብ መካከል የሚደረግ መሆኑን የፈንቅል እንቅስቃሴ የጋራ አመራር እና የትግራይ ወጣቶች አስተባባሪ ገለፁ።…
የዜና ቪዲዮዎች በግድቡ የሶስትዮሽ ድርድር የአፍሪካ ሕብረት ባለሙያዎች ሚና ከፍ ይበል በሚለው ሃሳብ ግብጽ ሳትስማማ ቀርታለች- የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር Feven Bishaw Nov 6, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=YHeK707MMb0&t=1s