Fana: At a Speed of Life!

የንፁሃን ዜጎቻችንን ደም ማፍሰስ በቸልታ የማይታለፍ ነው – አቶ ደስታ ሌዳሞ

አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 25 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የንፁሃን ዜጎቻችንን ደም ማፍሰስ በቸልታ የማይታለፍ ነው አሉ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ፡፡ አቶ ደስታ በሰጡት መግለጫ ህወሓት በመከላከያ ካምፕ ላይ የፈፀመው ጥቃት አሳፋሪ መሆኑን በማንሳት፤ የፖለቲካ ቁማርተኞች እጃቸውን…

ዶክተር አብርሃም በላይ የትግራይ ልዩ ሀይልና ሚሊሺያ በፌደራል መንግስትና በአማራ ክልል መንግስት የተደረገለትን የሰላም ጥሪ በሙሉ እምነት እንዲቀበል አሳሰቡ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ህወሓት በአገራችን የመጣውን ለውጥ ተከትሎ በበርካታ ግጭቶች ውስጥ በስውርም ሆነ በግልፅ በአፍራሽ ተልእኮ እጁን ሲያስገባ ቆይቷል አሉ የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራር ዶክተር አብርሃም በላይ፡፡ የህወሓት የጠላፊ ቡድን በትናንትናው ምሽት…

የሶማሌ ክልል ህዝብና መንግስት በህወሃት ላይ በሚወሰደው እርምጃ ከፌዴራል መንግስት ጎን ናቸው- አቶ ሙስጠፌ

አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 25 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሶማሌ ክልል ህዝብና መንግስት በህወሃት ላይ በሚወሰደው እርምጃ ከፌዴራል መንግስት ጎን መሆናቸውን የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ ገለፁ። ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ በሰጡት መግለጫ ህወሓት ኋላ ቀር፣ ከፋፋይ እና…

የእሳትአደጋው ከባድ ጉዳት ከማድረሱ በፊት በቁጥጥር ስር ውሏል-ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በአዲስ አበባ አዋሬ ገበያ አካባቢ የተነሳው የእሳት አደጋ ከባድ ጉዳት ከማድረሱ በፊት በቁጥጥር ስር መዋሉን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስታወቁ በአዲስ አበባ የተከሰተውን የእሳት ቃጠሎ አስመልክተው ምክትል…