የትግራይ ልማት ማህበር 5 ሚሊየን ብር የሚያወጡ የኮቪድ 19 መመርመሪያ ኪቶችን ለትግራይ ክልል ጤና ቢሮ አስረከበ
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ልማት ማህበር 5 ሚሊየን ብር የሚያወጡ የኮቪድ 19 መመርመሪያ ኪቶችን ለትግራይ ክልል ጤና ቢሮ አስረከበ፡፡
ድጋፉን የትግራይ ልማት ማህበር ዋና ዳይሬክተር ዶክተር አክሊሉ ሃይለሚካኤል ለትግራይ ክልል ጤና ቢሮ ምክትል ሃላፊ ዶክተር…