Fana: At a Speed of Life!

የትግራይ ህዝብ በስሙ ሲነግዱ የነበሩ የህወኃት አመራሮችን በማጋለጥ ከአገር መከላከያ ሰራዊት ጎን እንዲቆም ትዴፓ ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የትግራይ ህዝብ በስሙ ሲነግዱ የነበሩ የህወኃት አመራሮችን በማጋለጥ ከአገር መከላከያ ሰራዊት ጎን እንዲቆም የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ /ትዴፓ/ ጥሪ አቀረበ።   በህወኃት ውስጥ ያሉ ቡድኖች በሕገ-መንግሥትና በፌዴራል ሥርዓት አልገዛም…

በህወኃት ውስጥ ያለ ቡድን በሰሜን ዕዝ የመከላከያ ሰራዊታችን ላይ ያደረሰውን ጥቃት በእጅጉ ያወግዛል-የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር

አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 25 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የድሬዳዋ አስተዳደርና ህዝብ በህወኃት ውስጥ ያለ ቡድን በሰሜን ዕዝ የመከላከያ ሰራዊታችን ላይ ያደረሰውን ጥቃት በእጅጉ እንደሚያወግዝ አስታውቋል። ከድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የሰጠው መግለጫ እንደሚከተለው ቀርቧል…

ከመከላከያ ሠራዊት ተቀንሰው የነበሩ አመራሮች እንዲመለሱ ትዕዛዝ ተላለፈ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከዚህ በፊት ከመከላከያ ሠራዊት ተቀንሰው የነበሩ አመራሮች እንዲመለሱ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ትዕዛዝ አስተላለፈ፡፡   ወደ መከላከያ ሠራዊቱ እንዲመለሱ የተጠሩ መኮንኖችም 1. ሌ/ጄኔራል ባጫ ደበሌ 2. ሌ/ጄኔራል…

በመከላከያ ሰራዊት ላይ ህወሃት ውስጥ ያለ ቡድን የፈፀመው ጥቃት ከባዕድ ወረራ የከፋ የከሃዲነት እርምጃ ነው-ም/ጠ ሚኒስትር አቶ ደመቀ

አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 25 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመከላከያ ሰራዊት ላይ ህወሃት ውስጥ ያለው ቡድን የፈፀመው ጥቃት ከባዕድ ወረራ የከፋ የከሃዲነት እርምጃ ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን እና የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የመረጃ…

ህዝቡ አካባቢውን በንቃት እንዲጠብቅ የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን አሳሰበ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ህዝብ አካባቢውን በንቃት እንዲጠብቅ የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን አሳሰበ፡፡ የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር አበረ አዳሙ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ በሰጡት መግለጫ በህወሓት የጥፋት ቡድን የተቃጣውን አደጋ ለመመከት በሚደረገው ጥረት…

በከሃዲና ፅንፈኛ ቡድን ሴራ ህብረ ብሄራዊ አንድነታችን አይናድም- መንግስት

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ከኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት የተሰጠ መግለጫ፡፡   ሙሉ መግለጫው እንደሚከተለው ቀርቧል:-   በከሃዲና ፅንፈኛ ቡድን ሴራ ህብረ ብሄራዊ አንድነታችን አይናድም!…