Fana: At a Speed of Life!

የፌዴራል ዳኞች የጋራ መኖሪያ ቤት  ተመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 25 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በ750 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የፌዴራል ዳኞች የጋራ መኖሪያ ቤት ተመረቀ። በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ የተገኙት የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ሚኒስትር  ኢንጂነር አይሻ መሃመድ÷ አገራችን የፍትህ ስርዓትን ሙሉ በሆነ መልኩ ለማስፈን…

በፍርድ ቤት ውሎ ዘገባ ህብረተሰቡ ተገቢና ሚዛናዊ መረጃ ሊቀርብለት እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 25 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በፍርድ ቤት ውሎ ዘገባ ህብረተሰቡ ተገቢና ሚዛናዊ መረጃ ሊቀርብለት እንደሚገባ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምክትል ፕሬዚዳንት ገለፁ።   የችሎት ዘገባ የሙያ ስነምግባርን እና ደረጃውን የጠበቀ እንዲሆን ለማስቻል በተዘጋጀ የውይይት…

በምዕራብ ጎንደር ዞን በ257 ሚሊየን ብር የተገነቡ የልማት ተቋማት ተመረቁ

አዲስ አበባ ፣ሐምሌ  25 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በምዕራብ  ጎንደር  ዞን ከ257 ሚሊየን ብር በሚበልጥ ወጪ የተገነቡ  መሰረተ  ልማቶች  ተመረቁ ። በምርቃት ስነ ስርዓቱ  ላይ  የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር  አቶ  ተመስገን ጥሩነህ፣ የክልሉ ብልፅግና ጽህፈት ቤት ሃላፊ አቶ አገኘሁ  ተሻገር ፣…

በሱዳን አንድ ግድብ ተደርምሶ 600 ቤቶች ወደሙ

አዲስ አበባ ፣ ሐሌ 25 ፡ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱዳን ብሉ ናይል ግዛት የሚገኝ አንድ ግድብ ተደርምሶ 600 ቤቶችን ማውደሙ ተገለፀ። የሱዳን መገናኛ ብዙሃንን ዋቢ አድርጎ ሲ ጂ ቲ ኤን እንደዘገበው ቦት የተባለው ይህ ግድብ 6 ሚሊየን ሜትር ኪዩብ ውሃን የያዘ ነበር። ድንገት በግድቡ ላይ…

እጅን በሚገባ በመታጠብ የአፍ እና የአፍንጫ መሸፈኛ ጭምብሎችን በአግባቡ በመጠቀም ኮሮናን መከላከል ይገባል – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ሐሌ 25 ፡ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እጅን በሚገባ በመታጠብ የአፍ እና የአፍንጫ መሸፈኛ ጭምብሎችን በአግባቡ በመጠቀም ኮሮናን መከላከል እንደሚገባ አስታወቁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሀገር ደረጃ ኮቪድ19ን የመከላከል እርምጃዎችን ቀደም ብለን መጀመራችንን…

ወ/ሮ አዳነች በፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ወንጀል ምርመራ ቢሮ በህግ ጥላ ስር የሚገኙ ተጠርጣሪዎች የሚገኙበትን ሁኔታ ተዘዋውረው ተመለከቱ

አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 25 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ አቃቤ ህግ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ዛሬ በፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ወንጀል ምርመራ ቢሮ በህግ ጥላ ስር የሚገኙ ተጠርጣሪዎች የሚገኙበትን ሁኔታ እና የተጠርጣሪዎችን አያያዝ በማረፊያቸው ተዘዋውረው ተመለከቱ። ጠቅላይ አቃቤ ህጓ…

አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ለሁለት መምህራንና ተመራማሪዎች የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጠ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 25 ፡ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ለሁለት መምህራንና ተመራማሪዎች የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጠ። ዩኒቨርሲቲው በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ የፕሮፌሰርነት ማዕረግ የሰጠው ለፕሮፌሰር አሰፋ አባሙና እና ለፕሮፌሰር አማን ደቀቦ ነው። አሁን ሙሉ…

በአዲስ አበባ በነገው የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ሁሉም የህብረተሰብ ክፍል ራሱን ከኮሮና ቫይረስ እየጠበቀ እንዲሳተፍ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 25 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በነገው ዕለት በሚካሄደው የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ላይ ሁሉም የህብረተሰብ ክፍል ራሱን ከኮሮና ቫይረስ እየጠበቀ እንዲሳተፍ ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ዑማ ጥሪ አቀረቡ። ምክትል ከንቲባው በነገው ዕለት በሚተከለው 2…

በአማራ ክልል የኮሮና ቫይረስ ስርጭት አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል – የክልሉ ኮሮና ቫይረስ መከላከል ግብረ ሃይል

አዲስ አበባ ፣ ሐሌ 25 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በከፍተኛ ፍጥነት እያሻቀበ በመምጣቱ ህብረተሰቡ ከአላስፈላጊ መዘናጋት መውጣት እንዳለበት የአማራ ክልል ኮሮና ቫይረስ መከላከል ግብረ ሃይል አሳሰበ። የግብረ ሃይሉ አስተባባሪ ዶክተር ሙሉነሽ አበበ እንዳሉት…

በሜክሲኮ በኮሮና ቫይረስ ሳቢያ ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር ከ46 ሺህ አልፏል

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 25 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በሜክሲኮ በኮሮና ቫይረስ ሳቢያ ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር ከ46 ሺህ አልፏል፡፡ አሁን ላይ በሃገሪቱ 424 ሺህ 637 ሰዎች ቫይረሱ ሲገኝባቸው 46 ሺህ 688 ሰዎች ደግሞ ለህልፈት ተዳርገዋል ተብሏል፡፡ ይህን ተከትሎም በቫይረሱ…