የዜና ቪዲዮዎች በሰላም ሚኒስቴር የሚመራ ቡድን በአፋር ክልል በጎርፍ አደጋ ጉዳት የደረሰባቸውን አካባቢዎች ጉብኝት Meseret Awoke Sep 15, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=SSJY8ft2oTE
የዜና ቪዲዮዎች ጂንካ ዩኒቨርሲቲ ኮቪድ 19ን ለመከላከል Meseret Awoke Sep 15, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=jnGGCAVniWU
የሀገር ውስጥ ዜና ጣና ሀይቅ ሞልቶ ባስከተለው ጎርፍ መጥለቅለቅ በምስራቅ ደንቢያ ወረዳ ከ5 ሺህ በላይ ነዋሪዎች ተፈናቀሉ Tibebu Kebede Sep 15, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጣና ሀይቅ ሞልቶ ባስከተለው የጎርፍ መጥለቅለቅ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ምስራቅ ደንቢያ ወረዳ ከ5 ሺህ በላይ ነዋሪዎች ከመኖሪያ ቤታቸው ተፈናቅለዋል። በምስራቅ ደንቢያ ወረዳ አዲስጌ ድጌ፣ አቸራ፣ ሰራባ ፣ ዳብሎና ጣና ወይን ቀበሌዎች 935…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል የኮሮና ቫይረስን በመከላከል ትምህርትን ለማስቀጠል እንዲቻል ከ32 ሺህ በላይ ተጨማሪ የመማሪያ ክፍሎች መገንባታቸውን ተገለፀ Tibebu Kebede Sep 15, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል የኮሮና ቫይረስን በመከላከል ትምህርትን ለማስቀጠል እንዲቻል 32 ሺህ 108 ተጨማሪ የመማሪያ ክፍሎች መገንባታቸውን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ። የክልሉ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ቶላ በሪሶ ዛሬ በሰጡት መግለጫ…
የዜና ቪዲዮዎች ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት የሚካሄደው ውይይት የእስካሁኑ ጉዞ እና ቀጣይ አቅጣጫ ላይ ምክክር ተካሂዷል Meseret Awoke Sep 15, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=SXpUcqh6HEc
የሀገር ውስጥ ዜና ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ለተለያዩ የስራ ኃላፊዎች ሹመት ሰጡ Tibebu Kebede Sep 15, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ አዳዲስ ሹመቶች እና የስራ ምደባ ሰጥተዋል። የተጀመረውን ለውጥ አጠናክሮ ለማስቀጠል እና በተለያዩ ግዜያት የሚነሱ የህዝብ ቅሬታዎችን ለመመለስ የአመራር ሽግሽግና አዳዲስ የስራ…
የሀገር ውስጥ ዜና በፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል እየተደረገ ያለው ውይይት ተጠናክሮ መቀጠል አለበት- ጠ/ሚ ዐቢይ Tibebu Kebede Sep 15, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል እየተደረገ ያለው ውይይት ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ አስታወቁ። በፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት የሚካሄደው ውይይት የእስካሁኑ ጉዞ እና ቀጣይ አቅጣጫ ላይ ዛሬ ምክክር…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮሮና ቫይረስ የመከላከል ስራን ለማጠናከርና የምርመራ አቅማቸውን ለማሳደግ እየሰሩ መሆኑን የጋምቤላና የሐረሪ ክልሎች አስታወቁ Tibebu Kebede Sep 15, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሮና ቫይረስ የመከላከል ስራን ለማጠናከር እና የምርመራ አቅማቸውን ለማሳደግ እየሰሩ መሆኑን የጋምቤላ እና የሐረሪ ክልሎች አስታወቁ። ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት የጋምቤላ ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ ኡሙድ ኡጁሉ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰላም ሚኒስትር ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል በአፋር ክልል በጎርፍ አደጋ ጉዳት የደረሰባቸውን አካባቢዎችን ጎበኙ Tibebu Kebede Sep 15, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል የተመራ ቡድን በአፋር ክልል በጎርፍ አደጋ ጉዳት የደረሰባቸውን አካባቢዎች የዘዋውረው ጎብኝተዋል። በጉብኝቱም በአፋር ክልል በአዋሽ ወንዝ ከመጠን ባለፈ መጨመር ምክንያት ህይወታቸውና ንብረታቸው ለአደጋ…
የዜና ቪዲዮዎች የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት 04/01/2013 Meseret Awoke Sep 15, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=nfwezMwN1RM