Fana: At a Speed of Life!

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በኢትዮጵያ የስራ ዘመናቸዉን ያጠናቀቁ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮችን አሰናበቱ

አዲስ አበባ፡ መስከረም 6 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በኢትዮጵያ የስራ ዘመናቸዉን ያጠናቀቁ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮችን አሰናብተዋል። ፕሬዚዳንቷ ያሰናበቷቸው የስራ ዘመናቸውን ያጠናቀቁ የስዊዘርላንድ ፣ የኢራን እና የቻይና አምባሳደሮችን መሆኑ ተገልጿል። በዚሁ…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በህገ-ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ ከ2 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር በላይ ተያዘ

አዲስ አበባ፡ መስከረም 6 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በህገ-ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ ከ2 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር በላይ መያዙን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡   በክልሉ በሚገኙ 4 የተለያዩ ኬላዎች በተደረገ ፍተሻ 2 ሚሊየን 370 ሺህ ብር መያዙንን…

በአፋር ክልል በጎርፍ አደጋ ለተፈናቀሉ ዜጎች የተለያዩ ድርጅቶች ድጋፍ እያደረጉ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፡ መስከረም 6 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአፋር ክልል በጎርፍ አደጋ ለተፈናቀሉ ዜጎች የተለያዩ ድርጅቶች ድጋፍ እያደረጉ መሆኑ ተገልጿል። በመንግስትና በግል ተቋምና ግለሰቦች ከሚደረገው ድጋፍ በተጓዳኝ የተራድኦ ድርጅቶችም እየረዱ መሆኑ ነው የተመላከተው ። በዛሬው እለትም…

274 ኢትዮጵያውያን ከሳኡዲ አረቢያ ወደ አገራቸወ ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሳኡዲ አረቢያ ጅዳ ከተማ በተለያዩ ችግር ውስጥ ይኖሩ የነበሩ 274 ኢትዮጵያውያን ዜጎች ዛሬ ወደ አገራቸው ተመልሰዋል። ኢትዮጵያውያን ዜጎች ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክተር ጄኔራል…

ከክልሎች በሚቀርብ ጥያቄ መሰረት በጎርፍ ለተፈናቀሉ ወገኖች ምላሽ እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የብሔራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ከክልሎች በሚቀርብ ጥያቄ መነሻነት በጎርፍ አደጋ ምክንያት ለተፈናቀሉ ወገኖች ምግብና ምግብ ነክ ያልሆኑ ድጋፎች እየቀረቡ መሆኑን አስታወቀ። ኮሚሽኑ ከድርቅ ቀጥሎ በአገሪቱ እየተስተዋለ ባለው የጎርፍ…

ም/ርዕሰ መሥተዳድር ዶ/ር ፋንታ ማንደፍሮ በውኃ የተጥለቀለቁ አካባቢዎችን ሁኔታ ተመለከቱ

አዲስ አበባ፡ መስከረም 6 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መሥተዳድር ዶክተር ፋንታ ማንደፍሮ በጣና ሐይቅ ሞልቶ መፍሰስ ምክንያት በውኃ የተከበቡና የተጥለቀለቁ የፎገራ ወረዳ አካባቢዎችን ሁኔታ በአካል ተገኝተው ተመልክተዋል። በደቡብ ጎንደር ዞን ፎገራ ወረዳ ዋገጠራ፣ ስንደዬ፣…

ፍርድ ቤቱ አቶ ጃዋር ከውጭ አስገብተዋል የተባለውን የሳተላይት መሳሪያ በመትከልና በመደበቅ ክስ የተከፈተባቸውን የአቶ ሚሻ አደም ጉዳይ በሌሉበት ተመልክቷል

አዲስ አበባ ፣መስከረም 6 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አቶ ጃዋር መሀመድ ከውጭ አስገብተዋል የተባለውን የሳተላይት መሳሪያ በህገ ወጥ መንገድ በመትከል እና በመደበቅ ህገ ወጥ የቴሌኮም ዝርጋታ ወንጀል ክስ ተከፍቶባቸው የነበሩት አቶ ሚሻ አደም በ20 ሺህ ብር ዋስ እንዲፈቱ በይግባኝ ተፈቅዶላቸው የነበረ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለኮይሻ፣ ወንጪ እና ጎርጎራ የልማት ፕሮጀክቶች የገቢ ማሰባሰቢያ እንቅስቃሴን በተመለከተ ከገበታ ለሀገር አስተባባሪ ኮሚቴ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣መስከረም 6 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ለኮይሻ፣ ወንጪ እና ጎርጎራ የልማት ፕሮጀክቶች የገቢ ማሰባሰቢያ እንቅስቃሴን በተመለከተ ከገበታ ለሀገር አስተባባሪ ኮሚቴ ጋር ተወያዩ። የመንግሥት ሠራተኞች የአንድ ወር ደሞዛቸውን ለዚሁ ተግባር እየለገሱ መሆኑ…

የሰፋፊ እርሻ ኢንቨስትመንት እንቅስቃሴን ለማሻሻል የባለድርሻ አካላት ምክክር ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣መስከረም 6 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሰፋፊ እርሻ ኢንቨስትመንት እንቅስቃሴን ለማሻሻል የባለድርሻ አካላት ምክክር በአዳማ ከተማ ተካሂዷል። በምክክር መድረኩ የሰፋፊ እርሻ ኢንቨስትመንት የሁለተኛ ዕድገትና ትራንስፎርሜሽን አፈጻጸም ስኬትና ተግዳሮቶች ላይ ውይይት በማድረግ ለቀጣይ…