Fana: At a Speed of Life!

በአፍሪካ እስካሁን ከ12 ሚሊየን በላይ የኮቪድ-19 የላብራቶሪ ምርመራዎች ተካሂደዋል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ኮቪድ-19 ምርመራ አጠናክሮ ለመቀጠል ጥሪ መደረጉን ተከትሎ እስካሁን ከ12 ሚሊየን በላይ የላብራቶሪ ምርመራዎች ተደርገዋል፡፡ በዚህም እስካሁን ከተካሄደው የላብራቶሪ ምርመራ 10 በመቶ ያክሉ የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ እንደ…

ኤጀንሲዉ በሳይበር ደህንነት ኦዲት 31 የሚሆኑ ተቋማት ላይ የተለያዩ የሳይበር ደህንነት ክፍተቶች መለየቱን ገለጸ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ በ2012 የበጀት አመት ባደረገዉ የሳይበር ደህንነት ኦዲት 31 የሚሆኑ ተቋማት ላይ የሳይበር ጥቃት ተጋላጭነት መለየቱን እና እንዲታረሙ ማድረጉን ገለጸ። በኤጀንሲዉ የሳይበር ደህንነት ኦዲት እና ኢቫልዌሽን…

በመዲናዋ ለሦስት ዓመታት የሚተገበር የመንገድ ደህንነት ስትራቴጂ ማስፈፀሚያ እቅድ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ከ2013 እስከ 2015 ዓ.ም ድረስ የሚተገበር የመንገድ ደህንነት ስትራቴጂ ማስፈፀሚያ እቅድ ይፋ ሆኗል፡፡ ስትራቴጂው በከተማዋ የሚስተዋለውን የትራንስፖርት ችግር ለመፍታት በተለይም ከብዙኃን ትራንስፖርት አቅርቦት ጀምሮ…

በደቡብ ክልል ህገ ወጥ እንቅስቃሴዎች ላይ መንግስት ጠንካራ እርምጃ ይወስዳል – አቶ ርስቱ ይርዳው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ርስቱ ይርዳው በክልሉ በሚስተዋሉ ህገ ወጥ እንቅስቃሴዎች ላይ መንግስት ጠንካራ እርምጃ እንደሚወስድ አስታወቁ፡፡ ምክትል ርዕሰ መስተዳደሩ በአሁኑ ወቅት በክልሉ ትልቅ ፈተና የሆነው በየቦታው የሚነሱ…

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በአዋሽ ወንዝ ሙላት ለተጎዱ ዜጎች 950 ሺህ ብር የሚገመት የተለያዩ ቁሳቁሶችን ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሴቶች ኮከስ አባላት ሰሞኑን በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን መተሃራ ከተማ በትምህርት ቤት ውስጥ ተጠልለው ለሚገኙ ተፈናቃዮች 950 ሺህ ብር የሚገመት የተለያዩ የንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁሶችን፣ ፍራሾችንና የህጻናት…