Fana: At a Speed of Life!

በህዳሴው ግድብ ላይ የሚደረገው የሶስትዮሽ ስብሰባ መስከረም 4 ቀን ይቀጥላል

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 23 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና ግብጽ በታላቁ የህዳሴ ግድብ አሞላል እና ውሃ አለቃቀቅ ደንብ ላይ የሚያደርጉት የሶስትዮሽ ስብሰባ መስከረም ወር ላይ እንደሚቀጥል የውሃ መስኖና ኢነርጅ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ የሶስቱ ሃገራት የውሃ ጉዳይ ሚኒስትሮች…

የፌደራል ፖሊስ አዲስ የደንብ ልብስ ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን አዲስ የፌዴራል ፖሊስ የደንብ ልብስ በዛሬው ዕለት ይፋ አድርጓል። ኮሚሽኑ በኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ጊቢ ባካሄደው ስነ ስርዓት ላይ ነው አዲስ የተቀየረውን የፌደራል ፖሊስ የደንብ ልብስ ይፋ ያደረገው። በስነ ስርዓቱ…

በቴሌኮም ማጭበርበር ድርጊት የተጠረጠሩ 11 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 22 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)በህገወጥ የቴሌኮም ማጭበርበር ድርጊት የተጠረጠሩ 11 ግለሰቦች ከነመሳሪያቸው በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የብሄራዊ መረጃ ደህንነት አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የብሄራዊ መረጃ ደህንነት አገልግሎት ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ…

ባለፉት 24 ሰዓታት 1 ሺህ 733 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ13 ሰዎች ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 22 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰአታት ለ18 ሺህ 766 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 1 ሺህ 733 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። ከዚህ ባለፈም ባለፉት 24 ሰአታት የ13 ሰዎች ህይወት ማለፉን…

ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በተካሄደ የድጋፍ ሰልፍ ላይ ቦምብ በመወርወር የሽብር ወንጀል የተከሰሱ አምስት ተከሳሾች ጥፋተኛ ተባሉ

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 22 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰኔ 16 ቀን 2010 ዓ.ም በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተካሄደ የድጋፍ ሰልፍ ላይ ቦምብ በመወርወር የሽብር ወንጀል የተከሰሱ አምስት ተከሳሾች የጥፋተኝነት ፍርድ ተፈረደባቸው። ተከሳሾቹ ጌቱ ቶሎሳ፣ ብርሃኑ…

በ11 ግድቦች አካባቢ ያሉ ነዋሪዎች እንዲነሱና ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 22 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ከክረምቱ ጋር ተያይዞ ግድቦች የሞሉ በመሆኑ የማስተንፈስ ሥራ እየተሠራ መሆኑን የተፋሰሶች ባለስልጣን አሳሰበ። የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር አዳነች ያሬድ በሰጡት መግለጫ አስራ አንዱም ግድቦች ላይ በከፍተኛ ሁኔታ የውሀ መሙላት…

የጎርፍ አደጋን ለመቅረፍ በተፋሰስ ልማት ስራዎች ላይ ትኩረት ሊደረግ ይገባል – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 22 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎርፍ አደጋን በዘላቂነት ለመቅረፍ በተፋሰስ ልማት ስራዎች ላይ ትኩረት ማድረግ እንደሚገባ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን አሳሰቡ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጎርፍ በተጎዱ አካባቢዎች ተላላፊ በሽታዎች እንዳይከሰቱ ከወዲሁ ጥንቃቄ…