የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ አቃቤ ህግ በህጻናትና ሴቶች ላይ የሚፈጸም ጥቃት በቃ ሊባል ይገባል ሲል ጥሪውን አቀረበ Feven Bishaw Jun 26, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 19 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በህጻናትና ሴቶች ላይ የሚፈጸሙ ጥቃቶችን በቃ ሊባል ይገባል ሲል የኢፌዴሪ ጠቅላይ ዓቃቤ ህግ ጥሪውን አቀረበ። ጠቅላይ አቃቤ ህጉ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ እንዳመለከተው በዓለማችን ብሎም በአገራችን የኮሮና ቫይረስ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ ከተማ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 3 ሺህ 545 ደረሰ Feven Bishaw Jun 26, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 19 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በ24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ 177 ሰዎች ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል። በዚህም በከተማዋ ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 3 ሺህ 545 መድረሱን ነው የከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ ሪፓርት ያመለከተው። በ24…
የሀገር ውስጥ ዜና የሕክምና ግብዓቶችና የኢንፌክሽን መከላከያ ቁሳቁስ ለማሟላት እየተሰራ መሆኑን የጤና ሚኒስትሯ ዶ/ር ሊያ ገለፁ Feven Bishaw Jun 26, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ለጤና ተቋማት የሕክምና ግብዓቶችና የኢንፌክሽን መከላከያ ቁሳቁስ ለሟሟላት በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ገለፁ። የጤና ሚኒስትሯ ዛሬ በሰጡት መግለጫ፤ ለጤና ተቋማቱ በግዥ አልያም በዕርዳታ የሚገኙ የሕክምና መሳሪያዎችና…
የሀገር ውስጥ ዜና ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በአረብኛ ቋንቋ በድረገፅና በማህበራዊ ሚዲያዎች ስርጭት ጀመረ Tibebu Kebede Jun 26, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በኦንላይን ሚዲያ በተለያዩ ቋንቋዎች ተደራሽነቱን በማስፋት አሁን ላይ በአረብኛ ቋንቋ በድረገፅ እና በማህበራዊ ሚዲያዎች ስርጭቱን ጀመረ። ተቋሙ ቀደም ሲል በአማርኛ፣ ኦሮሚኛ፣ ትግረኛ፣ ሶማሊኛ፣ አፋርኛ እና ኢንግሊዘኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና ተጨማሪ 250 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ8ሰው ህይወት አልፏል Feven Bishaw Jun 26, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰአታት ለ5 ሺህ 414 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 250 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ ፡፡ ሚኒስትሯ በፌስ ቡክ ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ ቫይረሱ የተገኘባቸው 158…
የሀገር ውስጥ ዜና ለአካል ጉዳተኞች ኮሮናን ለመከላከል እንዲያግዝ 320 ሺህ ብር የሚገመት የቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ Feven Bishaw Jun 26, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች እና የልማት ማዕከል (ኢ ሲ ዲ ዲ) ጋር በመተባበር ድጋፍ የአካል ጉዳተኞች የኮሮና ወረርሽኝን ለመከላከል የሚያግዝ 320 ሺህ ብር የሚገመት የንፅህና መጠበቂያ እና የምግብ ግብዓት ድጋፍ…
የዜና ቪዲዮዎች ዲያስፖራው የኮሮና ቫይረስን የመከላከል ተግባር Feven Bishaw Jun 26, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=5CjlbslZTBo&t=72s
የዜና ቪዲዮዎች አባይ ወንዝን የመጠቀም ፍትሐዊነት ከሃይማኖት አንፃር Feven Bishaw Jun 26, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=l5Tmx8bWbBc
የሀገር ውስጥ ዜና በአስገድዶ መድፈር ወንጀል የተከሰሱ ግለሰቦች ከ11 እስከ 25 ዓመት በሚደርስ እስራት ተቀጡ Feven Bishaw Jun 26, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአስገድዶ መድፈር ወንጀል የተከሰሱ ግለሰቦች በ25 እና በ በ11 ዓመት ከ9 ወር ፅኑ እስራት ተቀጡ፡፡ የ64 ዓመቱ ተከሳሽ ነሐሴ ወር 2011 ዓ.ም በአዲስ አበባ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ዕድሜያቸው ስምንት እና ዘጠኝ አመት የሆኑ ሁለት ሴት…
የሀገር ውስጥ ዜና ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን ሂደት የተመለከተ ውይይት ነገ ይካሄዳል Feven Bishaw Jun 26, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን ሂደት የተመለከተ እና “ግድቡ የኔ ነው’’ በሚል መሪ ቃል ነገ የበይነ መረብ ውይይት እንደሚካሄድ በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታወቀ። ኤምባሲው ዛሬ እንዳስታወቀው በውይይቱ በደቡብ አፍሪካና ኤምባሲው…