Fana: At a Speed of Life!

በአለም የኮሮናቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 25 ሚሊየንን አለፈ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 24፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)በአለም ዙሪያ የኮሮናቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 25 ሚሊየን ተሻግሯል፡፡ አለምን እየፈተነ ያለው የኮሮና ቫይረስ በቻይናዋ ከተማ ሁዋን ግዛት ከተከሰተ ወዲህ በየጊዜው በቫይረሱ የሚያዙ እና ህይወታቸው የሚያልፉ ሰዎች ቁጥር በከፍተኛ ፍጥነት…

በአፍጋኒስታን በጎርፍ አደጋ የ160 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአፍጋኒስታን በዚህ ሳምንት በደረሰ የጎርፍ አደጋ በትንሹ የ160 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገለፀ። በአሁኑ ጊዜም የነፍስ አድን ሰራተኞች በጭቃ ውስጥ እና በህንፃዎች ፍርስራሽ ስር የጠፉ ሰዎችን እያፈላለጉ መሆኑም ነው የተነገረው። በጎርፍ አደጋው…

አዲስ አበባ የበጎ ፍቃድ ማዕከል እንድትሆን ወጣቶች፣ የኪነጥበብና የስፖርቱ ማህበረሰብ ተሳትፎ ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል­- ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አዲስ አበባ የበጎ ፍቃድ ማዕከል እንድትሆን ወጣቶች፣ የኪነጥበብና የስፖርቱ ማህበረሰብ የሚያደርጉት ተሳትፎ ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ገለፁ። ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ እና በምክትል ከንቲባ…

ታሪካዊውን መስቀል አደባባይ ዓለም አቀፍ ደረጃን በጠበቀ መልኩ ለማጠናቀቅ እየተሠራ ነው- ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ታሪካዊውን መስቀል አደባባይ ዓለም አቀፍ ደረጃን በጠበቀ መልኩ ገንብቶ ለማጠናቀቅ እየተሠራ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ የመስቀል አደባባይን ፕሮጀክት የግንባታ ሂደት የደረሰበትን…