ቢዝነስ በ2012 በጀት አመት በብድር እና በእርዳታ ከ106 ቢሊየን ብር በላይ ተገኝቷል Tibebu Kebede Aug 28, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 22 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስቴር ኢትዮጵያ በ2012 በጀት አመት በብድር እና በእርዳታ 106 ነጥብ 875 ቢሊየን ብር ማግኘቷን አስታወቀ፡፡ ከዚህ ውስጥ 37 ነጥብ 38 ቢሊየን ብሩ ከተለያዩ የፋይናንስ ተቋማት እና ለጋሸ ሀገራት በብድር የተገኘ ነው፡፡…
ጤና ህፃናት እና የአዕምሮ ጤና ችግር #ፋና ጤና Meseret Awoke Aug 28, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=ZW1IkRtWBiI
የዜና ቪዲዮዎች ኮቪድ – 19 ተጽዕኖ በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ Meseret Awoke Aug 28, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=0OBe_NYtDZA
የዜና ቪዲዮዎች የ2013 ዓመት የበጎ ፈቃድ ሥራዎች እቅድ Meseret Awoke Aug 28, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=D_bUGTIi1dY
የዜና ቪዲዮዎች ኢትዮጵያን በኢኮኖሚ ዲፕሎማሲ እያገዙ ያሉ አምባሳደሮች Meseret Awoke Aug 28, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=yylPZWjEAL8
የሀገር ውስጥ ዜና ለ10 የኤሌክትሮኒክስ የመገናኛ ብዙኃን ፈቃድ ሊሰጥ ነው Tibebu Kebede Aug 28, 2020 0 አዲስ አበባ፤ ነሃሴ 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲሱ ዓመት ለአስር የኤሌክትሮኒክስ የመገናኛ ብዙኃን ፈቃድ እንደሚሰጥ የብሮድካስት ባለስልጣን አስታወቀ። የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ጌታቸው ድንቁ እንደገለጹት በቀጣዩ ዓመት ፈቃዱን ከሚያገኙት መካከል በጨረታ ያሸነፉ ሶስት የኤፍ ኤም…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ግብጽ የሙስሊም ወንድማማቾች ጊዜያዊ መሪን በቁጥጥር ስር አዋለች Tibebu Kebede Aug 28, 2020 0 አዲስ አበባ፤ ነሃሴ 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ግብጽ የሙስሊም ወንድማማች ፓርቲን በጊዜያዊነት በመምራት ላይ የነበሩትን ሞሃመድ ኢዛትን በቁጥጥር ስር ማዋሏን አስታወቀች፡፡ የ70 ዓመቱ ሞሃመድ ኢዛት ሙስሊም ወንድማማቾችን ከ2013 ጀምሮ በጊዜያዊነት መርተዋል፡፡ ከዚህ በተጨማሪም የዓለም…
ስፓርት ቼልሲ ቲያጎ ሲልቫን አስፈረመ Tibebu Kebede Aug 28, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 22 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ብራዚላዊው ተከላካይ ቲያጎ ሲልቫ የእንግሊዙን ቼልሲ ተቀላቀለ፡፡ ሲልቫ ለምዕራብ ለንደኑ ክለብ የማራዘም አማራጭ ያለው የአንድ አመት የኮንትራት ፊርማውን አኑሯል፡፡ የ35 አመቱ ተከላካይ ሰማያዊዎቹን በነጻ ዝውውር ከፈረንሳዩ ፒ ኤስ ጂ…
የሀገር ውስጥ ዜና በምስራቅ ጎጃም ዞን እናርጅ እናውጋ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሶስት ሰዎች ሕይወት አለፈ Tibebu Kebede Aug 28, 2020 0 አዲስ አበባ፤ ነሀሴ 22 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራ ክልል ምስራቅ ጎጃም ዞን እናርጅ እናውጋ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሶስት ሰዎች ሕይወት አለፈ። አደጋው የደረሰው ከደብረ ወርቅ ከተማ ወደ መጣያ ደጅ አጋምና ቀበሌ የሚጓዝ ባጃጅ ከደብረ ታቦር ወደ አዲስ አበባ ሲጓዝ ከነበረ ሃገር…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የአውሮፓ ህብረት 20 በሚደርሱ የቤላሩስ ከፍተኛ ባለስልጣናት ላይ ማዕቀብ ሊጥል ነው Tibebu Kebede Aug 28, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 22 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት 20 በሚደርሱ የቤላሩስ ከፍተኛ ባለስልጣናት ላይ ማዕቀብ ሊጥል ነው፡፡ የህብረቱ አባል ሃገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ከፍተኛ ባለስልጣናቱን በጥቁር መዝገብ በማስፈር ማዕቀብ ለመጣል ተስማምተዋል፡፡ ማዕቀቡ በሃገሪቱ ከምርጫ…