Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሚሰጣቸውን አገልግሎቶች እንደማያቋርጥ ገለፀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሚሰጣቸውን የኦፕሬሽን አገልግሎቶች የማያቋረጥ መሆኑን ገለፀ። አገልግሎቱ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ እንዳስታወቀው፥ በኮሮናቫይረስ /ኮቪድ-19/ ወረርሽኝ ምክንያት ከወትሮ በተለየ በየአገልግሎት…

የኮሮና ቫይረስ በምግብ እህል አቅርቦት ላይ እክል እንዳይፈጥር በትኩረት እየተሰራ ነው – የግብርና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ በምግብ እህል አቅርቦት ላይ እክል እንዳይፈጥር በትኩረት እየተሰራ  መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ በዛሬው እለት በሰጠው መግለጫ፥ በግብርናው መስክ የተሰማሩ ሁሉም አካላት ቫይርሱን በመከላከል ረገድ ድርብ…

በትግራይ ክልል 1ሺህ 601 የህግ ታራሚዎች በይቅርታ መለቀቃቸው ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በትግራይ ክልል 1ሺህ 601 የህግ ታራሚዎች በይቅርታ መለቀቃቸውን የክልሉ ጸጥታ ቢሮ ገለጸ። የቢሮው ኃላፊ አቶ ተኪኡ ምትኩ ትላንት ማምሻውን በሰጡት መግለጫ እንዳመለከቱት፥ ለኮረናቫይረስ ተጋላጭ የሆኑ የህግ ታራሚዎች በይቅርታ እንዲለቀቁ የክልሉ…

አፍሪካ አሁንም ወደፊትም የኮሮና ቫይረስ ክትባት መሞከሪያ ልትሆን አትችልም- የዓለም ጤና ድርጅት

አዲስ አበባ፣መጋቢት 29፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) አፍሪካ አሁንም ሆነ ወደፊትም የኮሮና ቫይረስ ክትባት መሞከሪያ ልትሆን እንደማትችል የዓለም የጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም አስታወቁ። የፈረንሣይ ሀኪሞች “የኮሮና ቫይረስ ክትባት አፍሪካ ውስጥ ሊሞከር ይገባል” የሚል አስተያየት…

የኦሮሚያ ክልል ለ13 ሺህ 231 የህግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ለ13 ሺህ 231 የህግ ታራሚዎች ይቅርታ ማድረጉ ተገለፀ። የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ህገ መንግስት አንቀጽ 57 ንጹስ አንቀጽ 3/1 እና የይቅርታ ደንብ 114/98 በሚያዘው መሰረት የኦሮሚያ ብሄራዊ…

በአፍሪካ በኮሮናቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ10 ሺህ አልፏል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአፍሪካ አህጉር በኮሮናቫይረስ (ኮቪድ-19) የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ10 ሺህ መብለጡ የወጡ መረጃዎች ያመለክታሉ። በአሁኑ ወቅት በዓለም አቀፍ ደረጃ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ1 ሚሊየን 348 ሺህ መብለጡን የሚያሳየው የጆን ሆፕኪንስ…

ጠ/ሚ ዐቢይ ከዓለም ባንክ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 28 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ኮቪድ-19 የሚያስከትለውን የማክሮ ኢኮኖሚ ቀውስ መከላከል በሚቻልበት አግባብ ላይ ከዓለም ባንክ ፕሬዚዳንት ዴቪድ ማልፓስ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም ብድር የመክፈል ሂደትን ስለ ማዘግየትና የበሽታውን…